#ከትዳር_በፊት_ማወቅ_የሚገባን_ነጥቦች _በጥቂቱ እባካችሁን ለሁሉም ሰው እንዲደርስ ሼር ያድርጉ 1.#አትቆጣ ቁጣ ትዳርን ይገላል ። 2.#_እምነት_ይኑርህ ፦ እምነት ማጣት ትዳርን ያፈርሳል ። 3.#_ድክመት_አይኑርህ ፦ ድክመት ትዳርን ያቀዘቅዛል ። 5.#_የሰው_ወሬ_አትስማ ፦ የሰው ወሬ ትዳርን ያፈርሳል ። 6.#_ቸልተኝነት_አይኑርህ ፦ ቸልተኝነት ትዳርን ይገላል። 7.#_እኔ_ብቻ_ያልኩት_ይሁን_አትበል ፦ እኔ ብቻ ያልኩት ይሁን ማለት ትዳርን ያቀዘቅዛል ። 8.#_ለሚስትህ_እንክብካቤ_ይኑርህ ፦ ለሚስትህ እንክብካቤ አለማድረግ ትዳርን ያቀዘግዛል ። 9.#_ገንዘብን_አታባክን ፦ ገንዘብ ማከን ትዳር ውስት እንከን ይፈጥራል ። 10.#_የጓደኛ_ብዛት_አይኑርህ ፦ የጓደኛ ብዛት ትዳር ውስጥ ችግር ይፈጥራል ። 11.#አትቅና ፦ መቅናት ትዳርን ይገላል ። 12.#_ራስ_ወዳድነት_አትሁን ፦ ራስ ወዳድነት ትዳርን ያፈርሳል ። 13.#_የሚስትህን_ፍላጎት_አዳምጥ ፦ የሚስትን ፍላጎት አለማዳመጥ ትዳርን ያፈርሳል። 14.#_ሱስ_አይኑርህ ፦ ሱስነት ትዳርን ይገድላል ። 15.#_የራስህን_ፍላጎት_አትከተል ፦ የራስን ፍላጎት መከተል ትዳርን ያፈርሳል ። 16.#_ከሚስትህ_ጋር_የምክክር_ሰዓት_ይኑርህ ፦ ከሚስትህ ጋር የምክክር(የንግግር)ሰዓት አለመኖር ትዳርን ይገላል ። 17.#_ከልክ_በላይ_የዋህ_አትሁን ፦ ከልክ በላይ የዋህነት ትዳርን ያቀዘቅዛል ። #ሚዛናዊ_ሕይወት_ለተሻለ_ነገ @mizanawihewot 17 views17:09