Get Mystery Box with random crypto!

#ETHIOPIA | ~ ሁላችሁም ስሙት፣ ተመልከቱት፣ ላላየም አሳዩት፣ አሰሙትም። ለልጆቻችሁም አሳዩ | ምጥን ቅመም (Mitin Kimem)

#ETHIOPIA | ~ ሁላችሁም ስሙት፣ ተመልከቱት፣ ላላየም አሳዩት፣ አሰሙትም። ለልጆቻችሁም አሳዩዋቸው። ይኸው ነው።
ለ 10 ሰው ሼር አርጉት
•••
የዐማራ ልጅ በክልላችን አይወለድም። የክርስቲያን የኦርቶዶክስ ልጅ በክልላችን አይወለድም ብለው የ9 ወር እርጉዟን የደረሰች ነፍሰጡር አሰቃይተው የገደሏት እዚያው ሻሸመኔ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ውስጥ ነው። ከነ ጽንሷ ነው የገደሏት። የቤተ ክርስቲያን ኮሚቴ፣ ንቁ ተሳታፊ በመሆኗ ነው ይሄ መከራ የወረደባት። ባለማዕተብ ስለሆነች ጽንፈኞቹ አላህ ወአክበር ብለው አጠፏት። እናትንም ጽንሱንም አጠፉ። ገደሉ።

ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ይሄ የተኛ ሆዳም የተዋሕዶ ልጅ ይነቃ ዘንድ፣ ራሱን መከላከል ይጀምር ዘንድ፣ መንግሥትም ዓለም አቀፉም ማኅበረሰብ ጉዳዩን አይቶ ፍርድ ባይሰጥ እንኳ ይታዘብ ዘንድ፣ ሚዲያዎች ባይዘግቡትም ትውልዱ ይሄን አረመኔያዊ ግፍ ያየው ይመለከተው ዘንድ በደንብ አሰራጩት። በደንብም አስተላልፉት።

ለ 10 ሰው ሼር አርጉት

እስኪ ምንም ባታረጉ እንኳ ለጓደኞችዎ ና በ ግሩፕ ላይ #SHARE አርጉ ይሄ ያቅትሀል ለቤተክርስቲያን

መልእክቶቻችሁን በ @Christianbrothershood እንድታደርሱን በትሕትና እንጠይቃለን። ኦርቶዶክሳውያንን ወደዚህ ይጋብዙ @Christianbrotherhood