ጀግና ጊዜ ብቻ ነው! ዛሬ መብረር ትችል ይሆናል ነገ ግን ለመራመድም የሌላ እርዳታ ሊያስፈልግህ ይችላልና ሁሌም መብረር እንዳለ ሁሉ መውደቅም አለ በል ። በሁለቱም ሁናታዎች ጥሩ መሆን ደግሞ እጅግ ጥሩው መንገድ ነው ። https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q 3.0K viewsምኖረው እኔ ሚፈርደው ሌላ, edited 02:10