Get Mystery Box with random crypto!

#MaddaWalabuUniversity በ2015 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም | MINSTER OF EDUCATION

#MaddaWalabuUniversity

በ2015 ዓ.ም በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ መጋቢት 7 እና 8/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
➧ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➧ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፣
➧ የኮቪድ-19 መከላከያ ማስክ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@Minster_of_education