#WolaitaSodoUniversity በ2015 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 1 እና 2/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ትምህርት የሚጀመረው ➧ መጋቢት 4/2015 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➧ መሰናዶ ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት፣ ➧ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣ ➧ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ➧ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➧ የሌሊት አልባሳት፣ ➧ የስፖርት ትጥቅ፣ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። @Minster_of_education 1.2K views19:51