Get Mystery Box with random crypto!

ክቡር ኮሌጅ ለአራት ወራት የሚቆይ የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) ለመስ | MINSTER OF EDUCATION

ክቡር ኮሌጅ ለአራት ወራት የሚቆይ የአቅም ማሻሻያ መርሃ ግብር (Remedial Program) ለመስጠት ምዝገባ ጀምሯል!

ትምህርቱ የሚሰጠው ብቃት ባላቸው መምህራን እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አሰጣጥ ልምድ ባለው ተቋም በመታገዝ ነው፡፡

ለአራት ወራት ተምረው ፈተናውን ካላለፉ የከፈሉት ብር ሙሉ ተመላሽ ይደረግልዎታል!

Natural Science:


English, Mathematics, Biology, Chemistry and Physics.

Social Science:

Mathematics, English, Geography and History.

+ Study and Test-taking Skills Training

ምዝገባ ጀምረናል! ክቡር ኮሌጅ!

Website: https://kibur.net

አድራሻ:- መካኒሳ /ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ

0113854042 / 0904848586

Telegram: https://t.me/kiburcollege
Facebook: https://www.facebook.com/kiburcollege