ተራዝሟል! በ2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የምታመለክቱ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ማስተካከያ ጊዜ እስከ ነገ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል። በመሆኑም በቀረው አንድ ቀን የዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን አማካይነት እንድታስተካክሉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ በሬመዲያል ፕሮግራም ያልተካተቱ ዩኒቨርሲቲዎች፦ ➧ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ➧ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ➧ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ @minster_of_education 1.1K views13:31