《 ዝምታ 》 ዝምታም ድምፅ አለው ሰምቶ ላዳመጠው አርቆ ላጤነው የብልህ ዝምታ ትርጉሙ ሲፈታ በሚገባው ቦታ ፋይዳው ሲያመዝን ዝምታ ማውራትን ሳይደረድር ቃላት ሀሳቡን ሲረዱት ዝምምምምምም… ያለም አንደበት ከልብ ብትሰሙት ቁምነገር አለበት ══ •⊰✿ ✿⊱• ═ https://t.me/FKR_ESKE_JENET 1.1K views11:16