Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ሚካኤል የበሀል ህክምና

የቴሌግራም ቻናል አርማ mikael1232 — መርጌታ ሚካኤል የበሀል ህክምና
የቴሌግራም ቻናል አርማ mikael1232 — መርጌታ ሚካኤል የበሀል ህክምና
የሰርጥ አድራሻ: @mikael1232
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.56K
የሰርጥ መግለጫ

መሪጌታ ሚካኤል

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-02 07:55:09 መፍትሔ-ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ

የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን።

ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ።

ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም ዕጽ ነው።

ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል።

የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦
ለራእይ
ለመፍትሔ-ሥራይ
ለህዝብ ፍቅር
ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል!
ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል።

1ኛ, ለራእይ!
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር

ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ
ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር
ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ
ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ
ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን
ኦ መቅጀሐቡር ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ
ድማክል
ድማክል
ድማክል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ህልድጣኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ዝምራኤል
ድልካም
ድልካም
ድልካም
ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም)

ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ በንጽሕና መተኛት።
0901931748
ይደውሉ
828 viewsedited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 07:55:09 ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ

ለጸሎት እንነሳ
የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ

ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።


#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።

# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።

#ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።

#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።

ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።

#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት ስ.ቁ 0901931748
1.1K viewsedited  04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 08:20:38
ሰላም መርጌታ ሚካኤል ነኝ ዛሬ ደግሞ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ
#ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ?
እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል
#ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል
0901931748
#ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦
1, #ለመፍትሔ ሥራይ
2, #ለመፍትሔ ሐብት
3, #ለሕዝብ መስተፋቅር
4, #ለግርማ ሞገስ
5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
12, #ለእሪሕ (ብርድ)
13, #ለቁርጥማት
14, #ለግፊት (ደም ብዛት)
15, #ለዓይነ ጥላ
16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
17, #ለልክፍ (ቁራኛ)
18, #ለኩላሊት
19, #ለአንጀት ቁስለት
20, #ለክፉ ቁስል
21, #ለስንፈተ ወሲብ
22, #ለኪንታሮት
23, #ለነቀርሳ (ካንሰር )
24, #ለቆረባ
25, #ለዘኢያገድፍ
26, #ለአፍልሆ
27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
ወዘተ..........
ለሁሉም መፍትሄ አለን

እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው።

ለበለጠ መረጃ +251901931748
ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ይከታተሉ

https://t.me/mikael1232

@merigeta56
1.4K views05:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ