"ዛሬ ክርስቶስ ሞተ ብለን ለቅሶ ልንደርስ አልመጣንም ክርስቶስ የሞተበትን /የሞተለትን ምክንያት ለምን እንደሳትነው ልንወያይ/ ልንመካከር ነው" "ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመት እስከ ዓመት ስቅለት ነው" "ክርስቶስ የሞተለት ሰው አሁን በኢትዮጵያ በየቀኑ እየተገደለ ነው። አሁንም ክርስቶስ እየተሰቀለ ነው ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመት እሰከዓመት ስቅለት ነው።" #ብፁዕ_አቡነ_ኤርምያስ 3.3K viewsedited 09:14