Get Mystery Box with random crypto!

ምሳሌው ደረሰ ምሳሌው ደረሰ የአምላክ ምሕረት(2) ፍሬው ከገለባ የሚለይበት (2) ክብርን ተጐናጽፎ | መዝሙር ዘኆኅተ ብርሃን

ምሳሌው ደረሰ
ምሳሌው ደረሰ የአምላክ ምሕረት(2)
ፍሬው ከገለባ የሚለይበት (2)
ክብርን ተጐናጽፎ ዳግመኛ ሲመጣ(2)
ጻድቃንን ለመሾም ኃጥአንን ሊቀጣ(2)
ለአብርሃም ለይስሐቅ የሰጠኸውን(2)
ዛሬም ለሕዝቦችህ ስጠን ሰላምን(2)



@mezmurzhohte