Get Mystery Box with random crypto!

✞ ማርያም እንወድሻለን ማርያም እንወድሻለን/2/ ስለወለድሽ የህይወት ምግብን ማርያም እንወድሻለን | መዝሙረ ዳዊት

✞ ማርያም እንወድሻለን

ማርያም እንወድሻለን/2/
ስለወለድሽ የህይወት ምግብን
ማርያም እንወድሻለን

ድክመቴን አትይ…………ማርያም
በሀጢያት መወደቄን……..ማርያም
ተስፋዬ አንቺ ነሽ ……….ማርያም
እስከለተሞቴ …………….ማርያም
ላልከዳሽ ምያለሁ ………..ማርያም
ከስርሽ ላልጠፋ ………….ማርያም
ገፀ በረከቴ ……………….ማርያም
የህይወቴ ዋስትና ………..ማርያም

አዝ_____

የምእመናን ውበት ……....ማርያም
ዘውድ አክሊላቸው ………ማርያም
ድንግል አንቺ እኮ ነሽ …….ማርያም
የመንገድ ስንቃቸው ……...ማርያም
ምስክር ነኝ ለአንቺ ………ማርያም
እንደነብያቱ ………………ማርያም
ስጦታ መሆንሽን …………ማርያም
ለአዳም ልጆች ሁሉ ………ማርያም

አዝ__

ሞገስና ፀጋ ……………ማርያም
በጌታ ፊት ያለሽ ………ማርያም
ዋስ ጠበቃችን ነሽ….….ማርያም
እንዴት ነበር ያኔ …….ማርያም
ጌታን ስትወልጂ ……..ማርያም
የእረኞቹ ደስታ ………ማርያም
የመላእክት ዝማሬ ……ማርያም


                  መዝሙር
         በ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ


  ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

    ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
    ✥       @mezmurochh     ✥
    ✥       @mezmurochh     ✥
    ✥       @mezmurochh     ✥
    ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

   ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥