Get Mystery Box with random crypto!

✞ ሚናስ ሚናስ ይላል ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ 2 አማልዶኛል እና ከሰማዩ አባቴ ሚናስ ሚናስ | መዝሙረ ዳዊት

✞ ሚናስ ሚናስ ይላል

ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ 2
አማልዶኛል እና ከሰማዩ አባቴ
ሚናስ ሚናስ ይላል አንደበቴ

አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2
የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2

ሚናስ ሚናስ ይላል     ምድር እና ሰማዩ
ሚናስ ሚናስ ይላል     ታምርክን ይንገሩን
ሚናስ ሚናስ ይላል     ፍጥረታት በሙሉ
ሚናስ ሚናስ ይላል     ለክብሩ ዘምሩ

አዝ ......

ሚናስ ሚናስ ይላል     ለእምነትህ መቆምህ
ሚናስ ሚናስ ይላል     አድርሶሃል ለሞት
ሚናስ ሚናስ ይላል     ሲቆረጥ አንገትህ
ሚናስ ሚናስ ይላል     ፈሶሃል ደም ወተት

አዝ ......

ሚናስ ሚናስ ይላል     በሠራህው መቅደስ
ሚናስ ሚናስ ይላል     በረከት ጠገቡ
ሚናስ ሚናስ ይላል     አቡነ ሐራ ድንግል
ሚናስ ሚናስ ይላል     ቀድሰው ቆረቡ

አዝ ......

ሚናስ ሚናስ ይላል      ያከበርከው ጌታ
ሚናስ ሚናስ ይላል      ከፍ ከፍ በልልን
ሚናስ ሚናስ ይላል      ከዓለም አንስቶ
ሚናስ ሚናስ ይላል      በሚናስ ባረከን

አዝ ....

አምላከ ሚናስ ደስ ይላል 2
የሰማዕቱ ልጆች አርጎናል 2

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

    ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
    ✥       @mezmurochh    ✥
    ✥       @mezmurochh    ✥
    ✥       @mezmurochh    ✥
    ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯

   ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥