Get Mystery Box with random crypto!

➣ ሰላም ለትንሣኤከ እምድኀረ ዕለታት ክልኤ ዐቀብተ መቃብር አእላፍ እንበለ ይስምዑ ቀርነ ጽዋዔ ወ | መዝሙረ ዳዊት

➣ ሰላም ለትንሣኤከ እምድኀረ ዕለታት ክልኤ ዐቀብተ መቃብር አእላፍ እንበለ ይስምዑ ቀርነ ጽዋዔ ወበእንተዝ ይብሉከ ክርስቶስ በኵረ ትንሣኤ ተአመንኩ ወተወከልኩ ቅድመ ገጸ ኵሉ ጉባኤ ኪያከ አበ ወኪያከ ረዳኤ ➣

    መልክአ ኢየሱስ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

እንኳን ለዳግማይ ትንሣኤ ለአግብኦተ ግብር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

የቅዳሴ ምንባባት

፩ ቆሮ ም ፲፭ ቁ ፩- ፳
፩ ዮሐ ም ፩ ቁ ፩ - ፍ.ም
ግብ.ሐዋ ም ፳፫ ቁ ፩ - ፲

➢ ምስባክ ➣

ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ
ወይጒየዩ ጸላእቱ እምቅድመ ገጹ
ከመ የኀልቅ ጢስ ከማሁ የኀልቁ

እግዚአብሔር ይነሣ ጠላቶቹንም ይበተኑ
የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ
ጢስ እንደሚበተን እንዲሁ ይበተኑ

     መዝ ፷፯ - ፩

ወንጌል

ዮሐ ም ፳ ቁ ፲፱ - ፍ.ም

➣ ቅዳሴ ➢

ዘዲዮስቆሮስ

" አመ ሣልስት ዕለት ተንሥአ እሙታን ወሶአ ኀበ ሀለዉ አርዳኢሁ ጉባኣን "

በሦስተኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ የተሰበሰቡ ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበት ገባ

   ቅዳሴ ዲዮስቆሮስ

በዓሉን በዓለ ሐሴት በዓለ በረከት ያድርግልን ብርሃነ ትንሣኤውን ለኹላችንም ይገልጥልን አምላከ ቅዱሳን በዓልን ተከተሎ ከሚመጣ መቅሠፍት አምላክ ቅዱስ ዮሐንስ ይሰውረን

✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥

  መዝሙረ ዳዊት

                  ✧ ምስባክ ✧

              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
          
@mezmurochh    
              |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:

        ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥