Get Mystery Box with random crypto!

ምህረትን ከአምላክ ለምንልን ቅዱስ መርቆሬውስ ሰማዕት ለባስልዮስ ወጎርጎርዮስ አንደደረስክ ከፊት | መዝሙረ ዳዊት

ምህረትን ከአምላክ ለምንልን ቅዱስ መርቆሬውስ ሰማዕት ለባስልዮስ ወጎርጎርዮስ አንደደረስክ ከፊት ለምመጣው ነገር በጸሊም ፈረስክ ደርሰክ ሀገሬን ጠብቃት።



ባስልዮስ ጎርጎሪወስ ሰምሯል ልመናቸው
ስዕሉ ዘለለ ታምራት አያችሁ
እናንተን የረዳ መጥቶ በፈረስ
ዛሬም ለኛ ይድረስ ይምጣ መርቆሬዎስ


╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @teksochina_meslochi ✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯