Get Mystery Box with random crypto!

የንግስ መንፈሳዊ ጉዞ ሰረርኩላ ቅዱስ ሚካኤል እና እመጓ ቅዱስ ዑራኤል። እነዚ ገዳማት መንዝ ው | መዝሙረ ዳዊት

የንግስ መንፈሳዊ ጉዞ ሰረርኩላ ቅዱስ ሚካኤል እና እመጓ ቅዱስ ዑራኤል።

እነዚ ገዳማት መንዝ ውስጥ የሚገኙ ናቸው ከዛውስጥ አንዱ  እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ዑራኤል ገዳም


ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው

የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ያወጣው /እመእጓል/ ብሎ እመእጓል ማለት የእናትና የልጅ ሀገር ማለት ነው።

በቦታው ተራራወች አሉ ከዛውስጣ ሁለቱ

1 ክሊና ተራራ ይባላል ይህ ተራራ ጌታችን ለ እመቤታች  ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁን ብሎ የሰጠበት ቦታ ነው።

2 ቆጵሮስ ተራራ ነው ይህ ተራራ ቅዱስ ዑራኤል የጌታን ደም የረጨበትን ጽዋ መነሳነስ የሰወረበት ተራራ ነው።

ሰረርኩላ ቅዱስ ሚካኤል

በ3 ቅዱሳን ናኦድ እያቄም ናትናኤል የተመሰረተ ታላቅ ቅዱስ ስፍራ ነው  ቦታውን የረገጠ 12 ትውልድ ይማርለታል የበረከት የታሪክ ቦታ
ሲሆን በቦታውም ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም እንጠይቃለን።

የጎዞው መነሻ ቀን ህዳር 11 12 ቅዱስ ሚካኤልን አንግሰን በ 13 መመለሻ

የጎዞ ዋጋ 900 ብር መስተንግዶን ማረፊያን ጨምሮ

መነሻ ሰአት 11 እሁድ

መነሻ ቦታ መስቀል አደባባይ
               መገናኛ
               አያት አደባባይ

በዚህ ስልክ ደውለው መመዝገብ ይችላሉ 0991324844