Get Mystery Box with random crypto!

✞ ተፈስሂ ተፈስሂ/2/ ማርያም ተፈስሂ /2/ የነቢያት ሀገር ተፈስሂ ቤተልሄም | 💜 ...ማርያምን ...🕯

✞ ተፈስሂ

ተፈስሂ/2/ ማርያም ተፈስሂ /2/


የነቢያት ሀገር ተፈስሂ
ቤተልሄም " "
ካንቺ ተገኘ " "
ደግማዊ አዳም " "

አዝ___

መልአኩ ገብርኤል " "
እያረጋጋ
ተፈስሂ አለሽ
ምልእተ ፀጋ " "

አዝ___

ኤልሳቤት ስታይ " "
ያንቺን ሰላምታ
ፅንሱ ዘለለ
በታላቅ ደስታ " "

አዝ___

ሙዳየ አሜን " "
የአብ ሙሽራ
ታቦት ዘዶር ነሽ
ንፅይት ደብተራ " "

አዝ___

ቅድስት ነሽና " "
ሰላማዊት
እመ ብዙሀን
ኖህተ ፆት " "

አዝ_____

በስጋሽ ድንግል " "
በህሊናሽ
የእግዚአብሔር አብ ልጅ
ያደረብሽ " "

መዝሙር
በሱፍቃድ እንዳልካቸው

ለመቀላቀል
@Mezmure_tewahdo
@Mezmure_tewahdo

ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ