Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ደስ አለህ ማዕተብ ያሰርክ ሁሉ ምቀኛ፣ ፀረ ቤተክርስቲያን ግን እፈር! . . ነሐሴ 2 | 💜 ...ማርያምን ...🕯

እንኳን ደስ አለህ ማዕተብ ያሰርክ ሁሉ
ምቀኛ፣ ፀረ ቤተክርስቲያን ግን እፈር!
.
.
ነሐሴ 24 የብፅዕነታቸው ጠላቶች አይናቸው እያየ እንሆ በታላቅ ግርማ እና ሞገስ ወደ መንበረ ተክለሃይማኖታቸው ይመለሳሉ
.
.
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በቀጣይ ነሐሴ 24 ወደ ኢትዮጵያ ይገባሉ። ጠቅላይ ቤተክህነት ቅዱስ ፓትርያርኩን በደመቀ መልኩ አቀባበል ለማድረግ ዝግጅት መጀመሩን ታውቋል።
.
.
የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች እነርሱ ናቸውና፤ እግዚአብሔር እነርሱን ለረጅም ዘመናት ይሰጠን ዘንድ፣ ያለ ነውር በንጽሕና ሆነው፣ በዕውቀት የሐይማኖትን ቃል ያቀኑ ዘንድ፣ ስለ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት፣ አባ ማቲያስ፣ ስለ ሁሉም ብፁዓን ጳጳሳት እንማልዳለን!» (ጸሎተ ቅዳሴ)
.
.
ኦ አባ ቅድስት በረከትከ፣ ወበረከተ አቡከ፣ ይህድር በላዕሌየ፣ ወበላዕለ ህዝብከ!
.
.
የቅዱስነታቸው ፀሎትና በረከት ይደርብን

ለመቀላቀል
@Mezmure_tewahdo
@Mezmure_tewahdo

ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ