Get Mystery Box with random crypto!

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኛችሁና በደሙ የዋጃች | መዝሙር ዘ ተዋህዶ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን
በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኛችሁና በደሙ የዋጃችሁ በኢትዮጵያ
የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ በቤታችሁም ያላችሁ
በህመም ምክንያት በሆስፒታል ያላችሁ በማረሚያ ቤት ያላችሁ
በጦር ሜዳም ያለችሁ እንዲሁም በተለያየ ስፍራ የምትገኙ
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የከበረ ሰላምታችንን
በያላችሁበት ይድረሳችሁ፡፡እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ነገ ማለትም በ7 በ ብርሃናተ አለም ጴጥሮስ ወ ጳዉሎስ ተገኝተን ከረድኤት በረከቱ እንድንሳተፍ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን ሰላም ያገናኘን