Get Mystery Box with random crypto!

ፍልሰታ የህጻናት ደስታ እንሂድ ከ ቅዱሱ ቦታ እያሉ በልጅነት አንደበታቸው እናታችን ንጺተ ንጹሃን | መዝሙር ዘ ተዋህዶ

ፍልሰታ የህጻናት ደስታ እንሂድ ከ ቅዱሱ ቦታ እያሉ በልጅነት አንደበታቸው እናታችን ንጺተ ንጹሃን የያእቆብ እመቤት የኖህ ድንቅ መርከብ አኩራሪተ መአት መራገ ጸሎት ተብላ ምትጠራ ድንግል ማርያምን ሲያወድሷት

ከድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷን ታሳትፈን ለሀዋርያው ቶማስ የታየች እመ አምላክ እኛንም ከልጇ ከወዳጅዋ አማልዳ ታስታርቀን በዘርፋፋዋ ቀሚሷ የመጣብንን መቅሰፍት ከልላ ትንሳዔዋን ያሳየን
መልካም ፍልሰታ