Get Mystery Box with random crypto!

መዝገበ ሃይማኖት

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezgebehaymanot — መዝገበ ሃይማኖት
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezgebehaymanot — መዝገበ ሃይማኖት
የሰርጥ አድራሻ: @mezgebehaymanot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 7.25K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል እግዚአብሔር በረዳን መጠን "በመዝገበ ሀይማኖት"አስተማሪ፣ጹሑፎችና በአውዲዮ ስብከቶች፣በየዕለቱ የሚከበሩ የቅዱሳን ታሪክ ተጋድሎ ያባቶችን ምክር(ብሂለ አበው)ለተለያዮ ለተሳሳቱ ትምህርቶች ቤተ-ክርስቲያናችን የምስጠውን መልስ እንዲሁም መንፈሳዊ ግጥም፣ወግ፣መንፈሳዊ ጨውውቶች ይተላለፉበታል
t.me/mezgebehaymanot
ለማንኝው ሐሳብ @Belete_Kebede_Z_Alatenos ያድርሱን

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-03 16:18:39
መሬት ደም አለቀሰች
============
ከሰሞኑ ቤተክርስቲያናችን አንድ ትልቅ የፀሎት አባት አጥታለች። እኒህ አባት የኔታ ነብዬልዑል በትሩ ይባላሉ። ነዋሪነታቸው በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ ሰኔ ግባ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ሲሆን በዚህ ቤተክርስቲያን ለበርካታ አመታት እንዳገለገሉ ነው የተነገረው። የኔታ ነብዬልዑል በትሩ ሰኔ 24/10/2014 ከዚህ ዓለም ድካም በ90 ዓመታቸው አርፈዋል።

አባታችን ጸሎተኛ ፣ የተጣላ የሚያስታርቁ ፃድቅ የበረከት አባት ነበሩ። አባታችን በዚሁ በደብራቸው ሰኔ ግባ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በ25-10-2014 ስርዓተ ቀብራቸው የተፈጽሟል። በቀብራቸው ቀን በቤተ ክርስቲያኑ አካባቢው ያለው ውሃ ደም በማንባት ሀዘኑን ገልጿል። ውሃና ደም ተቀላቅሎ ታይቷል። የአካባቢውን ማህበረሰብም በምትመለከቱት መልኩ የውሃውን ደም መቀላቀል አይቶ ተደንቋል፣ አልቅሷል፣ አንብቷል። መሬት ደም አልቅሳ ሸኝታቸዋለች።

እግዚአብሔር አምላክ የአባታችንን ነፍሳቸውን በአብርሃም በይስሐቅ በያዕቆብ አጠገብ ያሳልፍልን።
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
#መልካም_መንግስትና_ዘመን_ያምጣልን
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehaymanot
1.4K viewsbelete, 13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 14:40:10
Ethiopia Orthodox Tewahedo Church Holy Trinity Theology University የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተከርስቲያን የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በቀኑ መርሃግብር ሲሰጥ የነበረውን ትምህርት መርሐግብር ዘንድሮ ዛሬ ጨርሰናል ። ነገር ግን የምርቃት መርሐግብሩ ላይ በጣም አስቸኳይ በሆነ አገልግሎት ምክንያት መገኝት አልቻልኩም ።እግዚአብሔር ከፈቀደ በቀጣይ አመት ከቀኑ ጋራ ጎን ለጎን በማታ መርሐግብር ስንከታተል የነበረው ትምህርት በዲግሪ መርሐግብር እንጨርሳለን ለዚያ ቀን ካበቃን የዘንድሮንም የምርቃት መርሐግብር በእዚያኛው እናካክሳለን አብራችሁኝ ለተመረቃችሁ የቤተክርስቲያን ፍሬዎች እንኳን ደስ አላችሁ ። እግዚአብሔር ፍፃሜ ዘመናችንን ያሳምርልን

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
❀#እንኳን_ለዚህ_አበቃን❀
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝አላቲኖስ

የተሣተውን ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት

በቴሌ ግራም
" መዝገበ ሃይማኖት" t.me/mezgebehayman
1.4K viewsbelete, 11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 15:39:46 ለህዝብ የሚያስብ እውነት ተናጋሪ
ማን ይሆን ተረኛ የነገው ታሳሪ ?
╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
#Free_Belay_Bekele_weya
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝
1.3K viewsbelete, 12:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 14:16:35
አይ የእናት ና የአባት መከራችው በዛ በወንበዴዎች እጅ አገር ተጥላ

የበላይ በቀለ እናት:- ልጄን እባካችሁ ልጄን አምጡልኝ

እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጄን

የበላይ በቀለ አባት:- ልጃችን እባካችሁ ልጃችን

የኢትዮጵያ ህዝብ እኛ ደካሞች ነን ልጃችንን

╔​✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╗
#Free_Belay_Bekele_weya
╚✞═┉✽ ✥ ✽┉═✞╝
1.3K viewsbelete, 11:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ