Get Mystery Box with random crypto!

ዞዊ(Zoe) የክርስቶስ ሕይወት ሕብረት ሕብረት ማድረግ ከጀመርን ጀምሮ እግዚአብሔርን በማምለክ፣ መ | መዝሙርRINGTONE

ዞዊ(Zoe) የክርስቶስ ሕይወት ሕብረት
ሕብረት ማድረግ ከጀመርን ጀምሮ እግዚአብሔርን በማምለክ፣ መፅሐፍ ቅዱስን በመማር ና ሕብረት በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡
.ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን
- ዘወትር ዕሮብ ከ 11:00 - 01:30 የትምህርት ጊዜ
- ዘወትር እሁድ ከ 09:00 - 01:00 የአምልኮ ና የፀሎት ጊዜ
አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ መካነየሱስ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ፡፡
https://t.me/Zowichristlifechurch