ዞዊ(Zoe) የክርስቶስ ሕይወት ሕብረት ሕብረት ማድረግ ከጀመርን ጀምሮ እግዚአብሔርን በማምለክ፣ መፅሐፍ ቅዱስን በመማር ና ሕብረት በማድረግ ላይ እንገኛለን፡፡ .ሳምንታዊ ፕሮግራሞቻችን - ዘወትር ዕሮብ ከ 11:00 - 01:30 የትምህርት ጊዜ - ዘወትር እሁድ ከ 09:00 - 01:00 የአምልኮ ና የፀሎት ጊዜ አድራሻ፡ ጀርመን አደባባይ መካነየሱስ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ፡፡ https://t.me/Zowichristlifechurch 6.4K viewsZerihun, 09:57