Get Mystery Box with random crypto!

መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

የቴሌግራም ቻናል አርማ mezemir66 — መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና
የቴሌግራም ቻናል አርማ mezemir66 — መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና
የሰርጥ አድራሻ: @mezemir66
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.44K
የሰርጥ መግለጫ

መሪጌታ መዘምር
የቀደምት አበው ሊቃውንት የጥበብ ስራዎች; የብራና ውጤቶች; አስማቶች; ድግምቶችና አልፎም ፍቱ ውእቱ የባህል ህክምና አስተምሮቶች እየተዘጋጁ ይቀርባሉ
https://t.me/mezemir66

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-18 20:42:51
906 viewsMerigeta Mezemir, 17:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 20:41:57 ለጤናወ መፍትሔ ቅድሚያ እንሰጣለን

የዝሙት መንፈስ

የዝሙት መንፈስ ምንድነው ?

የዝሙት መንፈስ የአይነ ጥላ መንፈስ ዝርያ ሲሆን ከሌሎች መናፍስቶች ለየት የሚያደርገው አይምሯአችን ለሴኮንድ እንኳን ሳይለየን ተቆጣጥሮን መኖሩነው።

የዝሙት መንፈሱ ከጭንቅላታችንና አይናችን ላይ በመቀመጥ መላ እንቅስቃሴአችንና ፍላጓታችን በመቆጣጠር ሁሌም ለዝሙት ተገዥ እንድንሆንና የዝሙት ሱሰኛ እንድንሆን አድርጓ ያስረናል ።

የዝሙት መንፈሱ በሚፈልገው መንገድ ከተቆጣጠረን በኋላ 24 ሰአት የሚያሳስበን ፣የሚያስመኘን ፣የሚያሰራን ዝሙት ብቻነው።

መንፈሱ ድል አድርጓ ከተቆጣጠርን በኋላ ሰኞ ከአንዷ ጋር ማክሰኞ ከአንዷ ጋር እረበዕ ከአንዷጋር ከዚያም አልፎ ጥዋት ከአንዱ ጋር ቀን ከአንዱጋር ማታ ደግሞ ከሌላው ጋር ዝሙት እየፈፀምን እንድንኖር ያደርገናል ።

ከዚህም በአለፈው መናፍስቶች እሴቶችን እንደሚስት ወንዶችን እንደባል አድርገው ተቆጣጥረው ስለሚዙ ህይወትን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉ ይኖራሉ።

ወንዶችን የምታጠቃቸው ሴት ዛር ( እሴት መንፈስ ) ስትሆን ወንዱን እንደባል በመቆጣጥር ሁሌም ከተለያዩ ሴቶችጋር እንዲተኛ ታደርገዋለች ትዳር ሚባል ታስጠላዋለች ብቻውን ሲተኛ መንፈሷ እንደሚስት ሁና በተለያዩ ሴቶች በሚያውቃት በማያውቃት በዘመድ በባድመ በእንስሳ እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ስታሰቃየው ትኖራለች ።

እንዲሁም እራሱን በራሱ እያረካ (ሴጋ ) እያስፈፀመች ለብልት ማነስና ለስንፈተወሲብ ትዳርገዋለች።

በዚህም የተነሳ ብልቱን ወደውስጥ ትሰበስበዋለች ብልቱ ያንሳል ይቀጥናል ይመነምናል ከሴትጋር ሊገናኝ ሲል ቶሎ ዘሩ ይፈሳል አንዴ ከአፈሰሰ በኋላ ፈፅሞ አይነሳም ተኝቶያድራል አንዳንዶችንም ከሴት ጋር ተኝተው በአንድ ሌሊት ሁለት እሦሥቴ በህልመ ሌሊት ትመታቸዋል።

በዚህም የተነሳ የዘርፍሬውን በማዳከም የዘር ቅጥነት በመባል ለመሐንነት ትዳርገዋለች የሴት ፍላጓቱን ታጠፋዋለች ህክምና ሲሄድ ዘርፍሬህ እንቁላል መስበር አይችልም ቀጭን ነው ይባላል።

ወገቡን ጠምዳ ትይዘዋለች በመላሰውነቱ ቁርጥማት ትለቅበታለች ሰውነቱን ትጠጣዋአለች ከሳተኛ ነጭናጫ ቁጡ በሽተኛ ታደርገዋለች።

ወንድ ዛር ወይም ወንድ የዝሙት መንፈስ
ይህ የዝሙት መንፈስ ደግሞ ሴቶችን ነው የሚያጠቃው ።

በቃ ዘማዊ ያደርጋቸዋል የተለያየ ወንድ ሱስ ያሳድርባቸዋል ወንዶች ለትዳር ፈልገው ጓደኝነት ሲጀምሩ ወንዱን ያስጠላትና ትዘጋዋለች ደግሞ አዲስ ትጀምራለች ያም ብዙ ሳይቆይ ያስጠላታል ያያት ወንድ ሁሉ ለጊዜአዊ ዝሙት እንጅ የሚመኛት ለትዳር አይፈልጋትም።


እሱብሎት ትዳርም ብትጀምር ምክኒያት ሳይኖር በጭቅጭቅ ይለያያሉ እንጅ አብረው አይቀጥሉም ።
አንዳኔዶችን ደግሞ ወንድልጅ ዝርብሎም አይጠይቃቸው ወተው ሲያማትሩ ውለው መመለስ እጅ የኔየሚሉት ሰው አያገኙም።

እንዲሁም ብዙ ሴቶችን በግለወሲብ አይምሯቸውን በመመሰጥና ልባቸው በማወር 24 ሰአት ከዚህ ውጭ ወንድሚባል ነገር አይታያቸውም ህይወታቸውን በዚያው እንዲገፉ ያደርጋቸዋል ።
ከዚያም አልፎ መንፈሱ የተመኙትን፣ ፣ያሰቡትን ወንድ ፣ የሚያቁትን ፣የማያውቁትን ፣እየተመሰለ በወንድም ፣በእህት ፣በእንስሳ፣ እየተመሰለ በህልመሌሊት ሲያሰቃያቸው ይኖራል ።

በአንዳንዶች ላይ ደግሞ መንፈሱ እንደባል ሁኖ እሷን እያስተዳደረና የስውር ሚስት አድርጎ ይዞ ከሌላ ወንድጋር ፆታዊ ግንኙነት ስታደርግ ስሜቷን ያጠፋዋል ለስሙ እንጅ ግንኙነት ምታደርገው ጣአሙ ምንም አይታወቃትም ሴንስ አይሰጣትም ።

ይባስብሎም የማህፀን ህመም ስሜት መሰማት ማቅለሽለሽ እስከሆድ ድረስ ወግቶ ማመም ፣የወርአበባ እያዛባ ማሰቃየት፣ የወርአበባ ጠረን መቀየር ፣ ከፍተኛ የወገብ ህመም መሰማት።
እንዲሁም ከፍተኛ የራስ መርዘን (ማይግሬን ) በመፍጠር ማሰቃየትና ህይወታቸውን ምስቅልቅል ሲያደርግባቸው ይኖራል።

በጣም የሚሳዝነው ደግሞ አንዳንዶቹ ላይ ልክእንደህፃን ሌሊት ሽንታቸውን እያሸና ለሞራል ውድቀትነትና ለበታችነት ስሜት ዳርጓቸው ይኖራል።

ለዚህ ሁሉ መንስኤውና መነሻ ኬዙ የዝሙት መንፈስ ። ( ወንድ ዛርና ሴት ዛር ) ነው።

ታድያ በዚህ ችግር እየተሰቃዩና ሐሳር እየበሉ ከመኖር ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን መፈለግ ወሳኝ ነው ብዙውን ጊዜ መናፍስት የማይወደውና የመናፍስት ፀሩ ፣
በእየእምታችን መፆም መፀለይ መስገድ ንስሐ መግባት የበደልነውን ይቅር ማለት ከፈጣሪ የተሰጠን ፀጋና የችግራችን ማስወገጃ ነው።

ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ ሀገር በቀል እፅዋቶችንና የሀገር በቀል መድኃኒቶችን ተጠቅመን የክፉ መናፍስት ችግርንና ወጥመድን በጣጥሰን መጣል እንችላለን ።

እፅዋት የማያድኑት በሽታ የማይፈውሱት ደዌ አይኖርም ከፈጣሪ በታች እፅ የሐዩ ወእፅ ይቀትል ይላቸዋል መጽሐፈ ሔኖክ ።ታላቁ አባታችን ሔኖክ ምድራዊ በነበረበት ጊዜ (በአካለ ሥጋ ሳየርግ ) የሰውልጆች በሙሉ በመናፍስቱ በሽታ እየታመሙ ሲያልቁና ሲረግፉ ታላቁ ሰው ሔኖክ ወደፈጣሪው እንዲህ ብሎ ፀለየ ፈጣሪሆይ የአጋንንቱ በሽታ ሕዝቦችን ጨረሳቸው ለምንስ ፈጠርከነ ከፈጠርከንስ ለምን ለአጋንንቱ ወጥመድና በሽታ አሳልፈህ ትሰጠናለህ ብሎ ሲፀልይ ።

ፈጣሪም ልመናውን ሰምቶ ለበሽታው ሁሉ መድኃኒትን ገለፀለት በዚያም በሽታውንና የመናፍስቱን በሽታ አባረሩት ተቋቋሙት።

ስለዚህ የመናፍስት ህመም (ችግር) ላብራቶሪ አልትራ ሳውንድ እራጅ ኢንዶስኮፒ ኤክስሪ መርምሮ ሊያውቀውና መርምሮ ሊደርስበት አልቻለም ።

ሰዎች በመናፍስታዊ ህመም ታመው ዘመናዊ ሀኪምቤት ሲሔዱ በሽታ የለህም ደምህ ንፁህ ነው አትጨናነቅ ነው መልሳቸው ነገር ግን ህመሙን ግን የሚያውቅ ነው ሚያውቀው።

ስለዚህ የቀደምት አባቶቻችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሮቻችን ማስወገድ ጠቃሚነው አስፈላጊ ነው ።

#የዝሙት መንፈስ መፍትሔ ፦

#የሎል የስሩንና የግንዱን ቅርፍት
#የቁራ ሐረግ (ሐሸሽ ) ስሩን
#የአጋም ስር
#የዝግጣ(ድግጣ) ፍሬውን
#ከርቤ
#አልቲት
#ነጭ ሽንኩርት

አዘገጃጀት የሁሉንም እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ ቀጥቅጦ ከርቤውንም ፈጭቶ ጨምሮ ሁሉንም በነጭ ሽንኩርት አጣፍጦ ።
ማታ ማታ ለተከታታይ ከ14 - 21 ቀን እየታጠኑ ቢተኙት የዝሙት መንፈሱን ፈፅሞ ያጠፋዋል ።

ከቻሉ የተዘጋጀውን መድኃኒት በእለት ውሀ በርከት አድርጎ ዘፍዝፎ ለ 7 ቀን ጥዋት ጥዋት መታጠብ(መጠመቅ )ወሳይኝ መፍትሔ ነው። ሲጠቀሙ በንፅህና ጀምረው እስኪጨርሱ
ፆታዊ ግንኙነት
አልኮል
ሱስ ነገሮች
ተልባ
ክልክል ናቸው።

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል

ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር @mezemir77ላይ ያናግሩን
889 viewsMerigeta Mezemir, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 10:17:48
847 viewsMerigeta Mezemir, 07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ