Get Mystery Box with random crypto!

።።። መስተፋቅር ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ ማስተማር | መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

።።። መስተፋቅር
ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ
ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ

መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል።
መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው።
መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል።
የመስተፋቅር አይነቶች
1.ለትዳር
2.ለበቀል
3.ገንዘብ ለመውረስ
4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት



ሲሆኑ
መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች
1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት
2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ
3.በ1ሰው ስም/ፎቶ
4.በሎሚ
5.በእጣን
6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ.
7.በንቅሳት
8.በጥርስ ማሟጫ
9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ



ይሰራል።