ሰላም የጥበብ ወዳጆች በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁጝ እነሆ ቀላል መስተፋቅር ፀሎት በእንተ መስ | መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

ሰላም የጥበብ ወዳጆች በውስጥ መስመር ለጠየቃችሁጝ እነሆ ቀላል መስተፋቅር

ፀሎት በእንተ መስተፋቅር አቅዝዙ ማኅፈድ መፍድድ አመዲንን እመቅዲን አመቅዲን አሽፍድ አሽፈድፍድ አሽቁጥ አሽቆጥቁጥ ሰልስተጊዜ ትስኃም አፉየ በአፉኃ አመመትከ እገሊት በፍቅርገብርከ እገሌ መኑ ይእቲ ዛቲእንተ ትኄውፅ ከመጎኅ ፅይዱት ወብርኂት እንተ ትትመረጎዝ በወልድ እኁኃ እምኃበኮል አንሳእኩከ በኅየኃመት ብከ እምከ ወበኅየ ኃመት እምከ ወላዲትከ አንብርኒ ከመኅልቀት ውስጠልብኪ ወከመ ማኅተም በመ ዝራእትኪ እስመ ፍቅር ከመሞት ፅንእት ወድርክት ከመ ሲዎል ቅናት ማይ ብዙኅ ኢይክል አጥፍኦታ ለፍቅር ወአፍላግኒ ኢያንቀለቅልዋ እመ ወኃበ ብእሲ ንብረቶ ኩሎ ንብረቶ ለፍቅር መንኖ ኢይሜንንዎ
መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

@mezemir66
2.44K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ
መሪጌታ መዘምር. የቀደምት አበው ሊቃውንት የጥበብ ስራዎች; የብራና ውጤቶች; አስማቶች; ድግምቶችና አልፎም ፍቱ ውእቱ የባህ...