5 ሰላም እንዴት ናችሁ። የሆድ ቁርጠት መፍትሄ ካለህ ላላቹጝ እነሆ ቱልት/ዕፀ- ፀሐይ የ | መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና
5 ሰላም እንዴት ናችሁ።
የሆድ ቁርጠት መፍትሄ ካለህ ላላቹጝ እነሆ
ቱልት/ዕፀ- ፀሐይ
የዚህን እጽ ጀንበር ስትገባ ስሩን በመንቀል በጣት አንጉዋ ልክ ከመሃሉ በመቁረጥ አጥቦና; ልጦ ማጘክ ፍቱን መድሃኒት ነው
በተጨማሪ ሴቶች ቅጠሉ ለፀጉር መታጠብያ ይጠቀሙበታል።
ሥሩ ደርቆ ተፈጭቶ ከሌሎች ዕጽዋቶች ጋር በመቀላቀል ለአስም፣ለቁርባ፣ደም ለሚበዛባት ሴት፣ለሳል፣ለቁስል ማድረቅያ እና ለመሳሰሉት መፍትሔ ይውላል
ሼር ሼር ያድርጉ