10 የእግዚአብሔር ን ዕቡእ ስሞች በመጠቀም ጥሩ ነገር መስራት እግዘብሔር የሚወደው ነገር ነው | መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና
10 የእግዚአብሔር ን ዕቡእ ስሞች በመጠቀም ጥሩ ነገር መስራት
እግዘብሔር የሚወደው ነገር ነው ።
ነገር ግን የእግዚአብሔርን ዕቡእ ስሞች በመጥራት ስሙን ላልተገባ አላማ ሰውን ለመጉዳት መጠቀም ትልቅ ስህተት እንደሆነ እንድታውቁት እፈልጋለሁ ።
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች እንድታውቁት የምፈልገው ሁለት አይነት ሀይላት አሉ እነርሱም የቅዱሳን መላእክት ሀይል እና የእርኩሳን መናፍት ሀይል ናቸው ።
እነዚህን ሁለቱንም የፈጠረው አምላካችን እግዘብሔር ነው
ይህም ማለት እነዚህ ሁሉ ከእግዚአብሔር በታች መሆናቸውን እወቁ
የእግዘብሔርን ዕቡእ ስሞች በመጥራት ደሞ እነዚህን ሀይላት ማዘዝ እንችላለን ነገር ግን በ እግዚአብሔር ዕቡእ ስሞች ተጠቅመን እነዚህን ሀይላት ያልተገባ ነገር እንዲሰሩልን ማድረግ ጥንቆላ ይባላል
እንዲህ ያደረገ ደሞ በምድርም በሰማይም ቅጣቱ ከባድ ነው ።
ጠቢቡ ሰለሞን ክፉ መናፈስትን በእግዚአብሔር ዕቡእ ስሞች በማዘዝ
ቤተ መቅደሱን አስገንብቷል ድንጋይ አሸክሞ የእግዘብሔርን ቤተ መቅደስ
አሰርቷል ታድይያ ይህን ያረገው የእግዚአብሔርን ዕቡእ ስሞች በመጥራት ነው ። ይህንንም መርበብተ ሰሎሞን ላይ በግልፅ ማየት ትችላላችሁ።