9 ሰላም ለክሙ አፍቃርያነ ጥበብ ዮም እነግረክሙ ገቢረ ስላሴ ለመፍትሔ ሀብት | መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

9 ሰላም
ለክሙ አፍቃርያነ ጥበብ ዮም እነግረክሙ ገቢረ ስላሴ

ለመፍትሔ ሀብት ለግርማ ሞገስ ከማንኛውም ሰው ጋር በሰላም ለመኖር በቅብዓ ቅዱስ በሞይደር ስርበሐረጉ ላይ ሰይፈ ስላሴን እየደገምክ የሞይደሩን ስር በከሰል ታጥነህ ሑር።
ቅብዓ ቅዱሱንም ገፅሕን ተቀባ።
ለህልመ ዮሴፍ
በጥቅሉ ይሄ ለህልመ ዮሴፍ ማለት ነው
በንፅሕና ሆነህ ማታደግመህ ብተኛ በዕድሜህ ላይ የሚመጣውን ለንስሐ የሚያበቃህን በገሀድ ያሳይሀል ።
የዕለት ሲሳይም ከቤትህ ቢጠፋ ለሰውም ሆነ ለራስህ ንፁህ ልብስ ለብሰህ ምንጣፍ አዘጋጅተህ ሰላም ለኪን ፳፩ ጊዜ ደግመህ እግዚአብሔር ይርእየኒን ከሠይፈ ስላሴ ጋር ፯ ጊዜ ደግመህ ሱሪህን ተንተርሰህ ብተኛ ሕልም ያሳይሀል።
መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

መሪጌታ መዘምር የባህል ህክምና

@mezemir66
2.44K ተመዝጋቢዎች
ያልተመደበ ምድብ
መሪጌታ መዘምር. የቀደምት አበው ሊቃውንት የጥበብ ስራዎች; የብራና ውጤቶች; አስማቶች; ድግምቶችና አልፎም ፍቱ ውእቱ የባህ...