Get Mystery Box with random crypto!

ለአንድ ሰው ዉለታ ብትውል ይህ ሰው ዱዓ እንዲያደርግልህ አትከጅል ይልቁንም በስራ በመቃረብ | መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

ለአንድ ሰው ዉለታ ብትውል ይህ ሰው ዱዓ እንዲያደርግልህ አትከጅል ይልቁንም በስራ በመቃረብ ፊትህን ወደ አላህ አዙር ።.......

(فَسَقَىٰ لَهُمَا ثُمَّ تَوَلَّىٰۤ إِلَى الظِّلِّ فَقَالَ رَبِّ إِنِّي لِمَاۤ أَنزَلتَ إِلَيَّ مِن خَیرࣲ فَقِیر)

("ለሁለቱም አጠጣላቸው፡፡ ከዚያም ወደ ጥላው ዘወር አለ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ» አለ፡፡")......ሱረቱ አል-ቀሰስ... 24

▬▬▬▬▬▬▬▬▬●●▬▬▬▬▬▬

فوائد شيخ عبد العزيز بن مرزوق الطَريفي

https://t.me/mewedachannel