እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake1 — እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል
የቴሌግራም ቻናል አርማ metehafe_kedusawi_teyake1 — እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል
የሰርጥ አድራሻ: @metehafe_kedusawi_teyake1
ይህ ቻናል ከእንግዲህ በቴሌግራም ላይ አይገኝም
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 31.02K
ተመሳሳይ ቻናሎች ያልተመደበ
የቻናል ስታትስቲክስ
1.7% የተሳትፎ መጠን
530 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

14 dets 2022
እጸ ፈውስ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ ፣ አዋቂ አስማት ለምፈልጉ ሁሉ !
የምሰጣቸው አገልግሎቶች በከፊሉ!
@0973270106
1.ሆዱ ለሚጮህ ና ለሚቆርጠው
2.ለለምፅ ና እንቅርት
3.ለላብ
4.ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
5.ለልሳነ ሰዕብ
#6ለሕልመ ሌሊት(በእንቅልፍ ልብ ሳይታሰብ ወሲብ እየደረጉ ለተቸገሩ )
7.ለመካን(ልጅ እንቢ ላለው)
#8.ለመክስተ ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
9.ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያደርግ)
#10.ለመድፍነ ፀር (ጠላት እንዳይናገረን)
@0973270106
#11.ለመፍትሔ ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት ና ለተሰለበበት )
12.ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ እንዲፈዝ እንዲደነግዝ)
13.ለሙግት
14.ለሚመላለስ ቡግንጅ
15.ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
16.ለማድያት ፣ ጭርት ፤ ፎረፎር ና ቋቁቻ
#17ለምሩቃን ሥራ እንዲቀጠ የሚያረግ
#18ለምስያጥ ለገበያ (ማንኛውንም ነገር ገበያ እንዲቀናን ፣ እንድናገኝ ና ቶሎ ቶሎ እንዲሸጥልን)
19.ለምቀኝ ና ተንኮለኛ መከላከያ
20.ለምች ና ወስፋት
21.ለሣንባ ነቀርሳ
22.ለማንኛውም ነቀርሳ
23.ለሪህ በሽታ
24.ለራእይ (በሕልም የሚያሳይ)
25.ለሰላቢ መከላከያ ና መመለስ
26.ለሳንባ ና ገበት
@0973270106
27.ለስንፈት ወሲብ
28.ለስኳር ህመም
29.ለስጋ ደዌ
30.ለሻህኝ ነሠ ፈንጣጣ
31.ለሽንት ማጥ
32.ለሽንች ማጥ
33.ለሾተላይ
34.ለቁራኛ
35.ለቁርጥማት ፣ ለውጋት ና ለከፍተኛ ቄርጠት
36.ለቂጥኝ
37.ለቆዳ በሽታዎች
38.ለቋቁቻ
39.ለበረከት (የሰራነው ነገር ሁሉ በረከት ና ረድኤት እንዲናረው)
40.ለቡዳ
41.ለቡግር ና ችፌ
@0973270106
42.ለተመለጠ ፀጉር ማብቀያ
43.ለተመረዘ ቁስል
44.ለተቅማጥ ፣ ለከፍተኛ መስመለስ ና ማቅለሽለሽ
45.ለተደገመበት መሬት ዕህል እንዳይበቅልበት
46.ለታሰረ ሰው ቶሎ እንዲፈታ
47.ለነርቭ
48.ለነስር ና ሳይነስ
49.ለነቀርሳ
@0973270106
50.ለአልማዝ ባለጭራ
51.ለአስም
52.ለአዙሪት
53.ለአፍ ጠረን
54.ለአፍንጫ ጠረን
55.ለእንቅርት
56.ለእግረ መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
57.ለእግር ጠረን
58.ለከበሮ
59.ለከፍተኛ ራስ ምትሀት
60.ለኩላሊት
61.ለኪንታሮት
62.ለወር አበባ ችግር
63.ለወሲብ ጥላቻ
64.ለወፍ
@0973270106
65.ለውጋት
66.ለውጥረትና ለአዕምሮ ጭንቀት
67.ለዓይነ ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
68.ለዓይን ህመም
69.ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
7.0.ለደም ብዛት ና ስኳር
71.ለደም ግፊት
72.ለዱላ፣ ለመርጠቢያ ና ድንጋይ የማያስመታ
73.ለድምፅ መታፈን
74.ለድብርት
@0973270106
75.ለገርጋሪ መንፈስ
76.ለጉልበት ድርቀት ና ሌሎች መገጣጠሚያ
77.ለጋኔን ና ለተለያዩ የዛር መንፈሶች
78.ለግርማ ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን ና እንድንሰማ)
79.ለጡት እብጠት
80.ለጥርስ ህመም
81.ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
82.ለጨብጥ ና ፈንጦ
83.ለጨጓራ
84.ለጽሑፍ ለስእል ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ሁሉ
85.ለፍርሃት
86.ሌሊት በእንቅልፍ ሳለ በመኝታ ላይ ሽንት ለሚያመልጠው
87.ልቡን ለሚያመው
88.ሐሊብ ላጣች ላም
89.ሕገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ/እንዳትሄድ የሚያስር)
90.መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው እንዲመለሱ)
91.መስተፋቅር (ለአንድ ለሕዝብ
92.መስተፋቅር ለተደገመበት መፍታት(መሻር)
93.መንስኤ እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ ለቀጠነ)
94.መንድግ (በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
95.መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ የሚከላከል)
96.መፍትሔ ሥረራዮች
@0973270106
97.ማስተባርር ለመሻር (ከጠላት ሀገር ለቃን እንድን ጠፋ የተደገመን መሻር)
98..ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
99.ምስሀበ ነዋይ(የገንዘብ መስተፋቅር)
100.ራሱን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
101.ቁማር እንዳንበላ የሚረዳ
102.ለሚጥለ ህመም
103.ታማሚ ውሻ ለነከሰው
104.ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
105.ንብረት ና ቦታ ለመሸጥ
106.አንደርቢ መከላከያ
107አንደበቱ(አፉ) ለሚንተባተብ
108.እሳት ለፈጀው
109.እባብ ለነደፈው
110.እንሳት እየሞቱበት ለተቸገረ
111.እንቅልፍ ለሚብዛት ና ላጣ
112.እግሩ ለሚነቃ
113.እግሩ ለሚገማ
114.እግሩ ለበጠ
115.ከማንኛውም ሱስ የሚያላቀቅ
116.ከሰው ለሚገለል ለማያቀየጥ
117.ከሹመታንን እንዳንሻር ና ቶሎ እንድንሾም የሚረዳ
118.ከአጫሽነት ለመላቀቅ
119.ክብደት ለመቀነስ
120.ክብደት/ውፍረት ለመጨመር
121.ኮሶ ለሚያሰቃየው
122.ዓቃቤ_ርእስ
@0973270106
123.ዓይን አከባቢ ውጥረት ካለ 124.ዕቁብ ቶሎ እንዲወጣ
125.ዕጣ እንድናሸንፍ የሚያግዝ
126.ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ የሚያግዝ)
127.የሆድ መረበሽ ና ፍራት ፍራት ማለት
128.የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም ና ሥራይ
129.የመተዳደሪያ ዕጣ መለየት
130.የመኖሪያ ቦታ ና ክፍል
131.የባት ና ጡንቻ ህመም
132.የተቀበረ ሟርት ማውጫ
133.የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
134.የአንገትና ትከሻ ህመም
@0973270106
135.የከረመ ደረቅ ሳል
136.የከፋ የሆድ ድርቀት
137.የወገብ ህመም
138.የወገብ መንሸራተት ካለ
139.የጋብቻ ኮከብ ቆጠራ
140.ደም ለሚበዛባት ሴት
141.ጆሮው ለደነቆረ
142.ገድይ ለማስፈፀምያ
143.ማንኛውንም ጠባሳ ለማጥፋት
144.ጥላ ወጊ መከላከያ
145.ጸሎተ ዕለታት
146.ፊንጢጣው አየወጣ ለሚያሸግረው

#በርቀት ለምትገኙ ደንበኞች እስካላቹበት እልካለሁ!

#ለበለጠ መረጃ
+251 9
73270106
ይደውሉ ይጻፉ

በፍቃደኝነት ለወዳጆቻችሁ ና ለተቸገሩ ያጋሩልኝ አመሰግነዋለሁ!
#አድራሻ
1.ቤንሻንጎል ጉምዝ ሽናሻ
2 አዲስ አበባ
3ምስራቅ ጎጃም ቢቸና
4 ደብረ ብርሀን
5 ሀዋሳ
የተባረከ ቀን ይሁንልን
600 viewsእጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል, edited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
11 dets 2022
ለግርማ ሞገስ
ለገበያ ወለመንድግ

ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለሃገሬ ልጆች ይሁን።

ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል።

ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል።

ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው?

የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው።
የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው።

ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል።
ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን።

ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል።

ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል።

መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል።

ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው።

ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።

   ወደ መፍትሔው ስንሄድ

ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ)

ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ።
ዘተፈትነ!!!
የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው።

በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም  ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው።

የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል።

ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ!

ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን የአበው ቀደምት መፍትሔ ነውና በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ተጠቅመን ሰው እንጥቀም።

ለበለጠ መረጃ 0973270106
460 viewsGech, edited  14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል 31.02K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @metehafe_kedusawi_teyake1 ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የእጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል ቻናል በአሁኑ ጊዜ 31.02K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የያልተመደበ ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ ማዕከል ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ... avatar
እጸ ፈውስ የባህል እክምና መስጫ... @metehafe_kedusawi_teyake1
በቴሌግራም ይክፈቱ