Get Mystery Box with random crypto!

ምርጥ ዕቃ

የሰርጥ አድራሻ: @mertteka
ምድቦች: ሽያጭ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 82.21K
የሰርጥ መግለጫ

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 130

2022-07-13 14:12:53
TABLEWARE SET
100% ንፁህ ሴራሚክ የተሰራ
ለገንፎና ለሾርባ ማቅረቢያና መመገቢያ ተመራጭ
አንድ ትልቅ ጎድጓዳ ሳህን ከጭልፋ ጋር
6 አነስተኛ ጎድጓዳ ሳህኖች ከማንኪያ ጋር
ምግቡን በሻማ እና በአልኮል ማሞቅ የሚያስችል
ከማራኪ ቦታ የማይፈጅ ማስቀመጫ ጋር
4000 ብር
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376
0911928738
@ordermertteka1
9.1K viewsOrder MerttEka, 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 07:22:26
ANTI-CRACK SOCK
9.7K viewsOrder MerttEka, 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 07:20:24
ANTI-CRACK SOCK
የተረከዝ መሸፈኒያ ሲልከን ጎማ
በጫማ ተረከዝዎ እንዳላጥ
የተሰነጣጠቀ ተረከዝ ያለሰልሳል
የተረከዝ ህመም ካለብዎ መፍትሄ ነ
አንድ ጥንድ ... 200 ብር

0904944848
0911928738

@ordermertteka1
@ordermertteka2

መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው 376‌
9.5K viewsOrder MerttEka, 04:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 14:15:22
የጥብሳ ጥብስ እና ዳቦ ማቅረቢያ
ከሴራሚክ የተሰራ
በሁለት አይነት አማራጭ
መርጠው አንዱን በ 350 ብር ይግዙ
@ordermertteka1
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ 376
0911928738
10.3K viewsOrder MerttEka2, 11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:32:51
Expandable Fridge Space Organizer
10.4K viewsOrder MerttEka, 06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 09:30:54
Expandable Fridge Space Organizer
ፍሪጅ ውስጥ እቃ ማስቀመጫ
የሚሰፋ የሚጠብ
ጠንካራ የማይሰበር
አትክልት ፍራፍሬና እንቁላል ለማስቀመጥ የሚረዳ
ፍሪጅዎን በሚገባ ለመጠቀም ይረዳዎታል
አንዱን 300 ብር ብቻ

ለመደወል
0904944848
0911928738

ለማዘዝ ይሄንን ይጫኑ
@ordermertteka1
@ordermertteka2

ሱቃችን ለመምጣት
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው 376‌
10.3K viewsOrder MerttEka, edited  06:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 19:31:48
ከፕላስቲክ የተሰራ ጠንካራ የታጠቡ የወጥ ቤት ዕቃዎች ማድረቂያ።
የማይመነችክ
ሁለት ደረጃ ያለው፣
ሁለቱም ደረጃዎች የእንጥፍጣፊ ውሃ መደቀኛ ያላቸው፣
የማንኪያና ሹካ ማስቀመጫ ያለው።
ለማፅዳት በጣም ቀላል የሆነና ማራኪ ዕቃ
የቀለም አማራጭ ያለው
የአንዱ ዋጋ 950

0904944848
0911928738

ለማዘዝ ይሄንን ይጫኑ
@ordermertteka1
@ordermertteka2
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው 376‌
10.0K viewsOrder MerttEka, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 21:38:36
ለእስልምና ዕምነት ተከታይ ደንበኞቻችን እንኳን ለ 1443 ኛው ኢድ- አል አደሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ኢድ ሙባረክ
t.me/MerttEka
16.3K viewsOrder MerttEka, edited  18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 14:47:18
ELECTRICAL COFFEE MAKER
300ሚሊ የሚያፈላ
6 ስኒ ቡና
ጆጉ ተነቃይ
ለማፅዳት ቀላል
1700 ብር
መገናኛ ዘፍመሽ ግሬንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376
0911928738
17.2K viewsOrder MerttEka, 11:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 13:00:51
Circular Table Mate
የገበታ ምንጣፍ
ከፎም የተሰራ
በቀላሉ የማይቀደድ የማይቆሽሽ
ለማፅዳት ቀላል።
አንዱ 200 ብር

0904944848
0911928738
@ordermertteka1
@ordermertteka2
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው 376‌
15.9K viewsOrder MerttEka, 10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ