Get Mystery Box with random crypto!

ከፕላስቲክ የተሰራ ጠንካራ የታጠቡ የወጥ ቤት ዕቃዎች ማድረቂያ። የማይመነችክ ሁለት ደረጃ | ምርጥ ዕቃ

ከፕላስቲክ የተሰራ ጠንካራ የታጠቡ የወጥ ቤት ዕቃዎች ማድረቂያ።
የማይመነችክ
ሁለት ደረጃ ያለው፣
ሁለቱም ደረጃዎች የእንጥፍጣፊ ውሃ መደቀኛ ያላቸው፣
የማንኪያና ሹካ ማስቀመጫ ያለው።
ለማፅዳት በጣም ቀላል የሆነና ማራኪ ዕቃ
የቀለም አማራጭ ያለው
የአንዱ ዋጋ 950

0904944848
0911928738

ለማዘዝ ይሄንን ይጫኑ
@ordermertteka1
@ordermertteka2
መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው 376‌