Get Mystery Box with random crypto!

ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH

የቴሌግራም ቻናል አርማ merkezunabdr — ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
የቴሌግራም ቻናል አርማ merkezunabdr — ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
የሰርጥ አድራሻ: @merkezunabdr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.09K
የሰርጥ መግለጫ

(Official)
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ― ባህርዳር
IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
مركز ابن مسعود الإسلامي فرع بحر دار
አድራሻችን: ― ባህር ዳር ቀበሌ 14 ኖክ ማደያ ጀርባ
251583206493
251904947575

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-16 15:11:52
ዳዕዋን ማስፋፋት

ኡስታዝ አህመድ ዳውድ / በመዲና ዩኒቨርሲቲ የዳዕዋ ፋካሊቲ ምሩቅ /

መጋቢት 18 / 2014

በሙሉ ዓለም አዳራሽ የተሰጠ ምክር

https://t.me/merkezunabdr
655 viewsedited  12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 12:06:43 ሐጅ እና ዑምራ App

የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች ለመማር የሚረዳ ነፃ አፕ

www.nesiha.com
619 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 12:06:43 ሐጅ እና ዑምራ App

ይህ የሐጅ እና ዑምራን ድንጋጌዎች በቀላሉ ለመማር ይረዳ ዘንድ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የተዘጋጀ ነፃ፣ በመጠን አነስተኛ እና ብዙ ትምህርቶችን ያቀፈ መተግበሪያ አፕሊኬሽን ነው። ይጠቀሙበት ያስተዋውቁት፦

https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
https://t.me/merkezuna/308


___
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
www.nesiha.com
600 views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 09:18:15
820 views06:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:28:03
ሰበር ዜና!
በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ እሁድ የረመዳን ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ኢድ አልፎጥር ሰኞ እንደሆነ ተገልፇል።
ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።

BREAKING NEWS | The Crescent for the month of Shawwal 1443 was NOT SEEN today, subsequently:

Monday, 2nd May 2022 will be the day of Eid Al Fitr

The month of Ramadan 1443 will complete 30 days tomorrow
10.3K views15:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 18:59:04
ልዩ ግብዣ ልዩ እድል

በ27 ኛው ሌሊት

“ለአሏህ ብሎ መስጂድን የገነባ አሏህ ለሱ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል”
አል ሐዲስ

በባህርዳር ከተማ በኪራይ ቤት በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ለሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ቦታ ለመግዛት የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ!!

አሁኑኑ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን ተጠቅመው ሰደቃ በማድረግ እድለኛ ይሁኑ !!

1000461657455
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ፕሮጀክት

ለበለጠ መረጃ :–
0911232803
0911239000

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
660 views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 09:50:24
ዘካተል ፊጥር ለ 1 ሰው 110 ብር

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር
ቅርንጫፍ

ወይንም ነሲሓ ቢሮ ቀበሌ 14 እና ቀበሌ 11 አየር ጤና በአካል በመገኘት መክፈል ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ : -
0904947575
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr
646 viewsedited  06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-26 16:20:04 ዘካተል ፊጥር ለ 1 ሰው 110 ብር

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

ወይንም ነሲሓ ቢሮ ቀበሌ 14 እና ቀበሌ 11 አየር ጤና በአካል በመገኘት መክፈል ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ : -
0904947575
0918711081


https://t.me/merkezunabdr
779 viewsedited  13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-14 23:21:38
ለአሏህ ብሎ መስጂድን የገነባ አሏህ ለሱ በጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል”
አል ሐዲስ

በባህርዳር ከተማ በኪራይ ቤት በርካታ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ የሚገኘው ነሲሓ መስጂድና መድረሳ ቦታ ለመግዛት የበኩልዎን አስተዋፅኦ ያበርክቱ!!

1000461657455
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ፕሮጀክት

ለበለጠ መረጃ :–
0911232803
0911239000

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ
13.8K views20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 23:19:19
ነሲሓ መስጂድና መድረሳ በባህርዳር ሊገዛ ስላቀደው ቦታ ኡስታዝ አቡ ሷሊህ መልእክት አላቸው

@merkezunabdr
1.3K viewsedited  20:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ