Get Mystery Box with random crypto!

የ 1443 አ.ሂ የኡድሂያ መርሀግብር / ባህርዳር የዘንድሮ የኡድሂያ ዋጋ ተመን ዝቅተኛው 4, | ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH

የ 1443 አ.ሂ የኡድሂያ መርሀግብር / ባህርዳር

የዘንድሮ የኡድሂያ ዋጋ ተመን ዝቅተኛው 4,000 ብር ሲሆን

እርስዎ ካረዱት ኡድሂያ 1/3ውን ስጋ እና ቆዳ ለማሰባሰብና

ገንዘብና የእርድ እንስሳዎችን ከነ ህይወታቸው ተቀብለን አድሂያን ለሚስኪኖች ለማከፋፋል ዝግጅታችንን አጠናቀናል ::

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ

ንግድ ባንክ
1000441566666

ሂጅራ ባንክ
1001318180001

ለበለጠ መረጃ : -
0912491704
0904947575
0918711081

http://t.me/nesihacharitybdr