Get Mystery Box with random crypto!

የነገ የኢስላም ተስፋዎች !! በባህርዳር በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ ለ | ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH

የነገ የኢስላም ተስፋዎች !! በባህርዳር

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህርዳር ቅርንጫፍ ለታዳጊዎችና ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ የክረምት ኮርስ!

ይህ ኮርስ በአላህ ፈቃድ

ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!

ኢስላማዊ ስነ ምግባርና አደቦችን የሚቀስሙበት!

በየደረጃው የሚሰጡ ኮርሶች ፦

ዐቂዳ
ፊቅህ
ተርቢያ
ሀዲስ
ተጅዊድ

ለጀማሪዎች የቁርኣን ንባብ እና መሠረታዊ ኢስላማዊ ትምህርቶች ይሰጣል።

ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት

ደረጃ 1 ~ ዕድሜያቸው ከ 5 ዓመት በላይ የሆኑ ደረጃ 2 እና ደረጃ 3 ~ ዕድሜያቸው ከ 12 ዓመት በላይ የሆኑ ናቸው።

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 26 - ሀምሌ 1

ኮርሱ የሚሰጠው በ3 ቦታዎች ሲሆን

ቊ.1 - ቀበሌ 14 ነሲሃ መርከዝ
ቊ.2 - አባይ ማዶ አየር ጤና ነሲሃ መርከዝ
ቍ.3 - አባይ ማዶ ዲያስፖራ አካባቢ

ለበለጠ መረጃ:-

ቊ.1 - ቀበሌ 14 ነሲሃ መርከዝ
ለወንዶች 0904947575
ለሴቶች 0900109671
ቊ.2 - አባይ ማዶ አየር ጤና ነሲሃ መርከዝ
ለወንዶች 0918159801
ለሴቶች 0925220209
ቍ.3 - አባይ ማዶ ዲያስፖራ አካባቢ
ለወንዶች 0947470847
ለሴቶች 0921282323

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ወላጆች ልጆቻችሁን ቀድማችሁ በማስመዝገብ ኀላፊነታችሁን ተወጡ!

መልዕክቱን ሼር እናድርግ

@merkezunabdr