Get Mystery Box with random crypto!

በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው ቤቶችን የማፍረስ እና በግዳጅ የማስነሳት ሂደት የጸ | merkatotube

በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ እየተካሄደ ባለው ቤቶችን የማፍረስ እና በግዳጅ የማስነሳት ሂደት የጸጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል እርምጃ መውሰዳቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።በአንዳንድ ቦታዎች የማፍረስ እና በግዳጅ የማስነሳቱ ሂደት ለሁከት፣ ለእንግልት፣ ለአካልና ሥነልቦና ጉዳት እና ለእስር ምክንያት መሆኑንም ነው ኢሰመኮ የገለጸው።

@merkatotube @merkatotube_bot