Get Mystery Box with random crypto!

ብሪታኒያ ጠቅላይ ሚነስትር ለመሆን እየተፎካከረች ያለችው ትውልደ አፍሪካዊቷ እንስት ከሚ ባደኖች | ወቅታዊ_መረጃ 📢🇪🇹

ብሪታኒያ ጠቅላይ ሚነስትር ለመሆን እየተፎካከረች ያለችው ትውልደ አፍሪካዊቷ እንስት

ከሚ ባደኖች ትባላለች፤ ተሰናባቹ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጀንሰንን ለመተካት እየተደረገ ባለው የሶስተኛ ዙር ፉክክር ሳትጠበቅ ከቀዳሚዎቹ አራት ሰዎች አንዷ ለመሆን የቻለች ጠንካራ እንስት ናት።

በናይጄሪያ እና ብሪታኒያ ያደገችው የ42 አመቷ ከሚ ባደኖች አሁን ላይ የእኩልነት ሚኒስትር በመሆን በማገልገል ላይ ትገኛለች።

በተለይም ከባድ የሆኑ ዘረኝነት ዝንባሌዎች በሚታዩባት ብሪታኒያ፤ ውጤታማ ስራ በመስራት በበርካቶች ዘንዳ የምትወደስም ናት ከሚ ባደኖቼ።

ጠንካራ ፉክክር እያስተናገደ ባለው የብሪታኒያውን ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንን የመተካት ፉክክር አራት እጩዎች ቀርተዋል።
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Merja01
https://t.me/Merja01