Get Mystery Box with random crypto!

ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት

የቴሌግራም ቻናል አርማ merigeta_lakew_habsha_medehant — ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት
የቴሌግራም ቻናል አርማ merigeta_lakew_habsha_medehant — ፍካሬ ጥበብ ወፍካሬ ዕፅዋት
የሰርጥ አድራሻ: @merigeta_lakew_habsha_medehant
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.86K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ
እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ
በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ
እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት ቻናል ነው።
ይደውሉልኝ 0918425316

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-29 07:10:26
መርጌታ ላቀው ነኝ
።።። መስተፋቅር
ሰላም እንደምን ከረማችሁ አፍቃርያነ ጥበብ ወዳጆቼ ባልተለመደ መልኩ
ማስተማር ያቆምኩት ለናንተ አንደ ጨቃሚ መፅሐፍ በማዘጋጀት ላይ ስለነበርኩ በቅርቡ ለሁላችሁም የማደረስ ይሆናል ዛሬ ስለ መስተፋቅር የተወሰነ ልበላችሁ እንግዲህ

መስተፋቅር ማለት የግእዝ ግስ ሲሆን አስማማ ወይንም አስተሳሰረ አዋደደ የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም ይሰጣል።
መስተፋቅር ርስ በርስ መስማማት እና መግባባት የማይችሉትን በአንድ ትንፋሽ ተንፍሰው በአንድ ልብ እንዲያስቡ ማድረግ የሚችል ነው።
መስተፋቅር ለበርካታ አገልግሎት ሲሰራ በተለያየ መንገድም ይሰራል።
የመስተፋቅር አይነቶች
1.ለትዳር
2.ለበቀል
3.ገንዘብ ለመውረስ
4.ፆታዊ ፍላጎትን ለማሳካት



ሲሆኑ
መስተፋቅር የሚሰራባቸው መንገዶች
1.በ2ቱፆታ ስም ድግምት
2.በ2ቱ ፆታ ፎቶ
3.በ1ሰው ስም/ፎቶ
4.በሎሚ
5.በእጣን
6.በወዝ/ልብስ፣ፀጉር፣ወዘተ.
7.በንቅሳት
8.በጥርስ ማሟጫ
9.ኪስ ውስጥ በሚከተት ትብታብ



ይሰራል።
0918425316ይደውሉ
544 views04:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 06:19:57
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው
    
በቅንነት ሸር እናድርግ

ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው  ?

ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
እንዲከበር 
እንዲፈራ
ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
ተቀባይነት እንዲኖረው
ተሰሚነት እንዲኖረው
ተወዳጅነት እንዲኖረው
ስኬት እንዲኖረው
ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

ሸር ሸር ያድርጉ

ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው

0918425316
809 views03:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 08:09:54
የሰው ነገርን የማትወደዋ ዕጽ
#የሰው ነገር

~የሰው ነገር ቆላማ አከባቢ ላይ በክረምት ወራት በቅላ የምትገኝ እጅግ ድንቅ ዕጽ ናት።

~የሰው ነገር ዝርያዋ በአበባ ቀለም ወደ ፫ ዓይነት ዝርያ ያላት ስትሆን! በዓይነት ደግሞ ትንሿ ከ 10 ሳንቲ ሜትር የማትበልጥ ስትሆን ትልቋ ደግሞ እሾህ ያላት ከ 50 ሳንቲ ሜትር በላይ የምታክል ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ካደገች በኃላ ልክ እንደጃንጥላ ሆና ከራሷ ላይ ብዙ ቅጠሎች ያላት ድንቅ ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ከዕጽዋቶች ለየት የሚያደርጋት እጅግ ልዩ እና ውስብስብ ያለ ታሪክ ያላት ሲንኳት የምትሰበሰብ ሲለቋት የምትዘረጋ ድን ዕፅ ናት።

~የሰው ነገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላት ዕፅ ስትሆን፦
፦ለንቃተ ህሊና
፦ለዓይን ህመም
፦ለራስ ህመም
፦ለአጓጉት ለቆዳ በሽታ
፦ለዓቃቤ ርእስ....ወዘተ ስትሆን ትስተዋላለች።

ከዚህ በፊት በሰው ነገር የሚሰራ ለንቃተ ህሊና የሚሆን መልካም እውቀት ያካፈልኳችሁ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ለራስ ሕመም ለማይግሬን ማዳኛ ስትሆን እንሆ!

          #የራስ ህመም መፍትሔ
#የሰው ነገር ቅጠል እና ሥር
በብዛት በማሰባሰብ አድርቀው በንፅህና ወቅጠው አዘጋጅተው!
#በንፁህ ቅቤ በመለወስ መሀል ራስ ላይ ጧት መቀባት ለ 3 ቀናት ቢጠቀሙ የቆየ የማይግሬን በሽታ ሙሉ መፍትሔ ይሰጣል።
ለአጓጉትም ሲሆን በቅቤ ለውሰው ቀን በቀን እየታጠቡ በስሱ የሰው ነገር ቅጠል በማዘጋጀት አጓጉት ያለበት የቆዳ ክፍ መቀባት።
ይህ ድርጊ ለሰባት ቀናት ቢጠቀሙ ቶሎ ይድናሉ።

#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣  የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው
ስልክ 0918425316
945 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 16:53:25 ለግርማ ሞገስ
ለገበያ ወለመንድግ

ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለሃገሬ ልጆች ይሁን።

ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል።

ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል።

ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው?

የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው።
የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው።

ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል።
ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን።

ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል።

ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል።

መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል።

ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው።

ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።

   ወደ መፍትሔው ስንሄድ

ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ)

ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ።
ዘተፈትነ!!!
የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው።

በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም  ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው።

የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል።

ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ!

ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን የአበው ቀደምት መፍትሔ ነውና በቅንነት መልክቱን በማጋራት ተጠቅመን ሰው እንጥቀም።

ለበለጠ መረጃ 0918425316
932 views13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-16 13:12:37
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኑሮ የጨለመባችሁ መፍትሔ አለን የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ
2 ,ለህመም
3, ለሀብት
4, ለገበያ
5,ለሥራ
6,ለአጋንንት
7 ,ለግርሜ ሞገስ
8 ,ለብልት
9,ለበረከት
10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት
11 ,ለጠላት
12 ,ለጭንቀት
13 ,ለዕድል
14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር
15 ,ብር እንዳይባክን
16,ለእጅ ስራ እንዲቀናህ
17,ከትንሽ እስከ ትልቅ ህመ
18,ለግርማ ሞገስ
    19.ትዳር አስማም ቶ የሚያኖር                   
     20,   ለረደት በረከት ሰርቶ ገንዘብ አልበረክት ላለበት                    
21,ሌባ ጠላት የመሳሠሉ ከባድ ፈተና እንዳይደፍርህ ለአገልግሎት ይደውሉ እያንዳንዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ።መርጌታ ላቀው የባህል መድህኒት ፈውስ  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟

☞  ለመፍትሄ ሀብት
☞  ለህመም
☞  ለመስተፋቅር
☞  ቡዳ ለበላው
☞  ለገበያ
☞  ሚስጥር የሚነግር
☞  ለቀለም(ለትምህርት)
☞  ለመፍትሔ ስራይ
☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ
☞  ሌባ የማያስነካ
☞  ለበረከት
☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
☞  ለግርማ ሞገስ
☞  መርበቡተ ሰለሞን
☞  ለዓይነ ጥላ
☞  ለሁሉ መስተፋቅር
☞  ጸሎተ ዕለታት
☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
☞  ለትዳር
☞  ለድምፅ
ይደውሉ መፍትሄ አለን

           0918425316
936 views10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-13 10:58:27
#መፍትሔ ሀብት #መፍትሔ ሀብት
#መፍትሔ ሀብት
#መፍትሔ ሀብት
#መፍትሔ ሀብት
#መፍትሔ ሀብት

ለመሆኑ  ስንፈጠር በማጣት እና በችግር ውስጥ እንድናልፍ ነው?
በፍጹም አይደለም ፈጣሪያችንም መበልፀጋችንን ፈቅዶልናል ሁሉም ሲፈጠር የራሱን ሀብት ይዞ ነው
ግን ብዙዎች የተሰጣቸውን ሀብት  በመንፈስም ይሁን በሰው የተንኮል እና የመጠላለፍ አሰራር  ሀብቱን ያላገኘ ብዙ ነው።
?? እነሆ ለምን መበልጸግ  አቃተኝ?
#ለምንስ እየሰራሁ እየለፋሁ ስኬታማ ሀብታም መሆን አቃተኝ ?
# እድሌን ሀብቴን ማን ወሰደው ?
#እንዴትስ ማስመለስ እችላለሁ ???
አያስቡ አይጨነቁ ቁልፉን እና የእርሶን ጥያቄ ምላሽ ይዘን መጥተናል 0918425316
መሪጌታ ላቀው ብለው ያናግሩን።
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ ለምለሞቼ።
1.0K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 18:10:19
#የተወደዳችሁ_ቤተሰቦቼ
#መርጌታ_ላቀው_የባህል_መድህኒት 
0918425316
1.#ለሀብት
2.#ለስንፈተ_ወሲብ
3.#ለመስተፋቅር
4.#ለቁማር
5.#ሰውን_ለማፍዘዝ_ለማደንገዝ
6.#ለሰላቢ_በሌላ_አማርኛ_ነገሮችን_ለመሰወር
7.#ለግርማ_ሞገስ
8.#ለትምህርት_ዘኢያገድፍ
9.#ለዐቃቤ_ርዕስ_ለመከላከያ
10.#ሰው_እንዲወደን_ማድረግያ
11.#ብልት_ማሳደጊያ_ዕፀ_አብይ
12.#ለገበያ_ብዙ_ደንበኛ_እንዲኖረን
13.#ለዐደበተ_ርቱዕ_ጥሩ_ተናጋሪ_እንድንሆን
14.#ለቁመት_መጨመርያ_ዕፀ_(ኤግኤል)
15.#በግለ_ወሲብ_ለምትሰቃዩ_ወይም_በሴጋ
16.#ለመልክ_ውበት_እንዲኖረን_ማድረጊያ
17.#ስራ_እንድንቀጠር_ማድረግያ
18.#ፈተና_አሪፍ_ውጤት_እንድናመጣ_ማድረግያ
19.#ለሴቶች_ትልቅ_ዳሌ_እንዲኖረን_ማድረግያ #በዕፀዋት_ብቻ
20.#ፀጉር_እንዲረዝም_ማድረጊያ_..... _ወዘተ
21.#ለውፍረት
22.#ለቅጥነት
23.#ለስልጣን_መጨመርያ
24.#ለጥላ_ወጊ
25.#ለህዝብ_ፍቅር
26.#ብር_እንዳይባክን_ማድረግያ
27.#ለማንኛውም_በሽታ
28.#ደፋር_ለመሆን
29.#ህልም_እንፈታለን
30.#ትዳር_ላይ_ማትስማሙ_እድትስማሙ #ሚያደርግ
#ለማንኛውም_ጥያቄ_እንዲሁም_ለመነጋገር #በስልክ_ቁጥር ደውሉልኝ

0918425316

#ሰላመ_እግዚአብሄር_ከእናንተ_ጋር_ይሁን።
922 views15:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 13:03:54
በስመአብ ወወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መርጌታ ላቀው
የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል
እነሆ የባህል መድሀኒት ከአባቶቻችን
  0918425316
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
               እንዲሁም የተለያዩ
      መድኀኒቶችን እንቀምማለን
እነዚህን እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
     መድሀኒቱን ባሉበት ቦታ ሰርተን  መላክ እንችላለን
ይደውሉ
ለጥያቄወ 0918425316 ይደውሉልን 
ቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
247 views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 17:18:43
መልክዓ ዘካርያስ

መፍትሔ -ሃብት ወግርማ -ሞገስ ወመፍትሔ -ሥራይ መጽሐፍ ነው::
ድንቅ ከሆኑት የፈጣሪ ልዩ እና ሕቡዕ ስሞች ተቀናጅቶ ልዩ መፍትሔ የሚሰጥ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ወደ 35 የሚጠጋ ገቢር አለው እጅ በእጅ ከብራና መጽሐፍ በጥራት የተገልበጠ የጥበብ መጽሐፍ ነው::
ይህ መጽሐፍ በእውነት መጠቀም የሚሻ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት በመምጣት ሃርድ ኮፒውን መውሰድ ትችላላችሁ::
ፍፁም የእግዚአብሔርን ሕግጋትን አይጻረርም::

ንጉስ ነኝ::
0918425316ብለው በስራ ሰዓት ደውለው መምጣት ይችላሉ::
524 views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 11:48:02
መርጌታ ላቀው ነኝ አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ

1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት


እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ግ ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት

ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው  ጠቢባን ሁኑ ።
ለበለጠ መረጃ 0918425316 ይደውሉ
545 views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ