Get Mystery Box with random crypto!

መርጌታ ቅዱስ

የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetadawit — መርጌታ ቅዱስ
የቴሌግራም ቻናል አርማ mergetadawit — መርጌታ ቅዱስ
የሰርጥ አድራሻ: @mergetadawit
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.11K
የሰርጥ መግለጫ

ጥበብ ህይወት ናት

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-03 08:09:13 መርጌታ ነኝ አብዛኞቻችሁ እጅግ ብዙ ችግር ያለባቹህ ናችሁ ከችግሮቻችሁ ውስጥ

1.የገንዘብ ችግር
2.የስራ ማጣት ችግር
3. ብር ያለመበርከት
4. የትዳር ፍቅረኛ የማጣት ችግር
5.ተስፋ የመቁረጥ
6.በግለ ወሲብ መስቃየት
7.ነገሮች ያለመሳካት ችግር
8.ትምህርት ላይ ጥሩ ያለመሆን
9.የስንፈተ ወሲብ ችግር
10.በከባድ ድህነት መማቀቅ
11.ደስታ የማጣት ችግር
12.ብትዳር ውስጥ ያለመስማማት


እነዚህ ሁሉ እያንዳዳቸውን የሚያስፈፅሙ
ክፉ መናፍስቶች አሉ በተቃራኒው ደግሞ

እነዚህንም ክፉ መናፍስቶችንም ሚቃረኑ
ጥሩ መናፍስቶች አሉ

ጠቢባን ሁኑ ወንድም እህቶቼ ከዕለት ተዕለት ኑሮ ወታችሁ ረቂቁን ዓለም ምታዩበት አዕምሮዋቹህን አሰሩት

እኔ እናተን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ነኝ

ግ ለወዳጅ ዘመድዎ share አድርጉት

ከየትኛውም ዕምነት ጋር ማይፃረር ነው ማስተምረው ምሰራው ጠቢባን ሁኑ ።
ለበለጠ መረጃ 0912696697 ይደውሉ
343 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 09:51:03 መርጌታ መለሰ :
ነኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
ሆቴል
ግሮሰሪ
ሱቅ
ጉልት
ቡቲክ
መጋዘን
ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
# መፍትሔ#
ይህ ታላቅ እፅዋት
አበዛንጣ
ያሽኮኮ ጎመን
ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት
# መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ!
የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
# ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ

0912696697
0912696697
355 views06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 06:41:27 የባህል መዳኒት ቀማሚ እና መስተፋቅር እንሰራልን በሁሉም ከተሞች ያላችሁ አናግሩኝ:
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው

በቅንነት ሸር እናድርግ

ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው ?

ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
እንዲከበር
እንዲፈራ
ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
ተቀባይነት እንዲኖረው
ተሰሚነት እንዲኖረው
ተወዳጅነት እንዲኖረው
ስኬት እንዲኖረው
ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

ሸር ሸር ያድርጉ

ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
0912696697
406 views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:57:59 የግብረ ወሲብ ድክመት አይነቶች

ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና አይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

1. #መንስኤ እስኪት = የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚከላከል ነው

2. #መፅንኤ እስኪት = የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅም ሰዓት ብልታቸው የሚልፈሰፈስባቸውን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው

3. #መፍትሄ እስኪት = የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው

4. #ዘኢያወርድ ገትር = ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው

5. ፀላኤ ወሲብ ( ዓይነ ጥላ) = የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ

6, የብልት ማነስ

ከእነዚህ ዝርዝሮች ውስጥ እናንተ ጋር የትኛው ችግር እንዳለ ለይታችሁ በማወቅ ለችግራችሁ መፍትሔ እኛው ዘንድ ያገኛሉ።

0912696697
0912696697
452 views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 08:34:37 #ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ

#ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ

#ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ?

#የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል

#ተጽኖአቸውስ ምንድነው ?

#ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል )
#ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል )
#ቤተሰብን ያስጠላል
#ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#ተስፋ ያስቆርጣል
#ብር ይገረግራል ( ይበትናል)

#ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል)
#የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል
#የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል
#የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል
የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል

#የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል
#የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል )
#የወገብ ሕመም ይፈጥራል

#የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል
#ክፉ ጠረን ያመጣል
#መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል
#ከባድ ላብ ይፈጥራል

#ቁርጥማት ያመጣል
#እግር ሰብስቦ ይይዛል
#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል
#ትዳር ማስጠላት

#ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት
#ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ)
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ
ጋዝ መብዛት
#ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል

#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ )

#ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ
ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት
#ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር

#ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ

#የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል

በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ
#ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ።


# በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን

# ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ
እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት

ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___

ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ

አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን

በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት
በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት

በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____

ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ __

በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/

ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !!

ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል
ገቢር

፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት
፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት
፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ
፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!!

ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው
በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት

ጥበብ ታላቋን ታከብራ
091269669722 በስራ ሰዓት ይደውሉ

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

አድራሻ ቤኒሻንጉል ጉምዝ
444 views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 07:57:12 መርጌታ ባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ከምነሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ ከታች ተዘርዝረዋል
ለጥያቄ ይደውሉልን
0912696697
1 መፍትሔ_ሥራይ (የጠላት ድግምት መሻሪያ)
2 ለቡዳ
3 ለቁራኛ
4 #መጠብቅ (ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5 ለጋኔን
6 ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ
7 ለራእይ (በህልም የሚያሳይ)
8 ለፀር (ለጠላት)
9 ዓቃቤ_ርእስ (ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10 ለዘኢያገድፍ (ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11 ለመክስተ_ምስጢር (ትምህርት የሚያጎብዝ)
12 ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13 መስተፋቅር
14 ለግርማ_ሞገስ (ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
15 ለመድፍነ_ፀር (ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
16 ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
17 የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች
የሚያስገኝ
18 ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
19 መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው
የሚያመጣ)
20 መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
21 ለዓይነ_ጥላ (የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
22 ለልሳነ_ሰብእ
23 ለበረከት
24 ለእግረ_መልስ (ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
25 ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
26 ጸሎተ_ዕለታት
27 ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ
28 ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ
29 ለከበሮ
30 ለመፍዝዝ (ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ
መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
31 ለሙግት
32 ለሰላቢ
33 ለስንፈት ወሲብ
34 ዘኢያወርድ ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ
እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
35 ለመደንግፅ (የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ
የሚያረግ)
36 ለጥይት (ጥይት የማያስመታ)
37 ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
38 መንስኤ_እስኪት (ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
39 ህገ_ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር
እንዳይዘሙት የሚከለክል)
40 ለአይነ_ሰብእ (ከሰው አይን የሚጠብቅ)
41 ለአዙሪት
42 ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር
43 ለሪህ በሽታ
44 የመገጣጠሚያ ህመም
45 ለጉልበት ድርቀት
46 የባት ህመም
47 የወገብ ህመም
48 የአንገትና ትከሻ ህመም
49 የከረመ ደረቅ ሳል
50 ለደም ግፊት
51 የሆድ መረበሽ
52 የከፋ የሆድ ድርቀት
53 በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው
54 የአእምሮ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ከሰው መገለል፣እንቅልፍ ማጣት
55 እንቅልፍ መብዛት
56 የተለየ የቆዳ ህመም
57 ክብደት ለመቀነስ
58 የእንቅርት በሽታ
59 ራስ ምታት ከሚከተሉት ህመሞች ጋ
60 አይን አካባቡ ውጥረት ካለ
61 የሳይነስ ህመም
62 የሆድ ድርቀትና የሆድ ህመም
63 የወር አበባ ችግር ካለ
64 የወገብ መንሸራተት ካለ
65 ውጥረትና የአእምሮ ጭንቀት
66 ለከፍተኛ ራስ ምታት
67 ማስታወስ፣ንቃት፣ተነሳሽነት ለሌላቸው
68 ለድምፅ መታፈን
69 ከአጫሽነት ለመላቀቅ
70 ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር
0912696697 ይደውሉልን
403 views04:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 06:18:07 ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ
1. ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ቀደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ይደውሉ 0912696697
ከታች ባለው ሊንክ በቴሌግራምም ያገኙናል 0912696697
559 views03:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:15:53 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
❖ሰላም
❖ጤና
❖እድገት
❖ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘው

በቅንነት ሸር እናድርግ

ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን

#ግርማሞገስ ምንድነው ?

ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ)
እንዲከበር
እንዲፈራ
ሲያዩት እንዲያስደነግጥ
ተቀባይነት እንዲኖረው
ተሰሚነት እንዲኖረው
ተወዳጅነት እንዲኖረው
ስኬት እንዲኖረው
ሰው እንዳይደፍረው

ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው።

#ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ።
ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል

ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦

#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ
#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ
#በብርቀለበት
#በብር መስቀል
#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ
#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ
#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት
የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና
#ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ።

ሸር ሸር ያድርጉ

ጥበብን እንፈልጋት እናክራት
ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው

0912696697 ይደውሉ
521 views09:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 12:18:03 መርጌታ የባህል መዳኒት አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ ?
#ሴት ልጅ# አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት
#የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች
- ወንድ ማስጠላት
- ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
- እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
- ተስፋ መቁረጥ
- ማስለቀስ
- ፀባይ መቀያየር
- ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው
- ባል እየመጣ መመለስ
- ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ
- ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
- ህልመ ሌሊት
- እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት )
- ሱሰኛ መሆን
- የእድል መዘጋጋት
- የወር አበባ መዛባት ( መብዛት )
- የፅንስ አለመርጋት ( መበተን )
-ማስወረድ (አቦርሽን)
- መጨናነቅ
- ሂጅ ሂጅ ማለት
- ቤተሰብ ማስጠላት
- ስራ ማስጠላት
- ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት
- ከፍተኛ የራስ ህመም
- ተኝቶ መቃዠት
- ፍርሀት
- ከፍተኛ ላብ
- የጠረን መቀየር
- መጥፎ የአፍ ጠረን
- በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል
- በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
- ከስራ መባረር ወዘተ
የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር እንደሆነ የምናውቀው ?
አይነጥላን
በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ (ጋላ ዛርን)
በ 0912696697
0912696697
ይደውሉልን መፍትሔ አለን
115 views09:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 08:50:15 ሰላም እንዴት ቆያቹህ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች
የኢትዮጲያ ልጆች
ኢትዮጲያ ሀገራችንፈጣር ይጠብቅልን ቸር ቸሩን ያሰማን አሜን
# የደም ግፍት (hyoertension)
# የደም ግፊት ምንድን ነው
# የደም ግፊት መንስኤ
# የደም ግፊት ምክንያት
የደም ግፊት ከልብ ምት የሚመነጭ እና ደም በሰውነታችን እንደሚዘዎወር የሚረዳ
የግፊት ሀይል ነውየደም ግፊት ከሚገባው በላይ ሲጨምር የደም ቧንቧዎች እና የተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን ሊጎዳ ይችላል
ይህም የደም ብዛት ወይም ከፍተና የደም ግፊቴ ይባላል

ከፍተና የደም ግፊት ከሁሉም ምድቦች መመደብ ይቻላል
1 ከሌሎች በሽታዎች ወይም መድሀኒቶች ተያይዞ የሚመጣ ከፍተኛ የደም ግፊት ሰከንዳሪ ከፍተኛ የደም ግፊት
ከአጠቃላይ ከፍተኛ የደም ግፊትህመምተኞች አምስት በመቶ የሚሆነውከፍተኛ የደም ግፊት ያለባቸው ሰዎች በዚህ ምድብ ውስጥ ይመደባሉ

ለሁሉም የደም ግፊት ያለባቹህ ሰዎች በባህላዊ ወድሀኒት የደም ግፊትን ማስተካከል ስለሚቻል
0912696697
መርጌታ ዩሀኒስ ብለው ይደውሉልን መፍትሔውን ያገኛሉ
276 views05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ