Get Mystery Box with random crypto!

#DireDawaUniversity ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ | 43 All University

#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 04 እና 05/2014 ዓ.ም እንዲሁም የነባር የክረምት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ ሐምሌ 06 እና 07/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን መግለጹ አይዘነጋም።

የነባር የክረምት ተማሪዎች ምዝገባ ላልተወሰኑ ቀናት መራዘሙን የገለጸው ዩኒቨርሲቲው፤ በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚያደርግ ገልጿል።

Share&forward
Join

@merejamnch
@merejamnch