Get Mystery Box with random crypto!

ዋሾው አቶ ጌታቸው ረዳ በእኩለ ለሊት በትዊተር ገጻቸው እንደጻፉት የኢትዮጵያ መንግስት በድሮን ሲደ | Ethio 360 / Mereja.com / ኢትዮ

ዋሾው አቶ ጌታቸው ረዳ በእኩለ ለሊት በትዊተር ገጻቸው እንደጻፉት የኢትዮጵያ መንግስት በድሮን ሲደበድበን አደረ ሲሉ አማረዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ በመቀሌ የሌሊት ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ደርሶብናል ያሉ ሲሆን ድሮኖቹ ወታደራዊ ኢላማ ሳይሆን ሕጻናትን ኢላማ አድርገዋል ሲሉ የተለመደውን አነጋገራቸውን ደግመውታል። አለም አቀፉን ሕብረተሰብን ሆዱን ለማባባት ብለው ሕፃናትን እንደሞቱ አድርገው የጦርነቱ አካል አድርገው ስለዋቸዋል።

https://minilik-salsawi.blogspot.com/2022/08/drone-attack-in-mekelle-tigray-getachew.html

===