Get Mystery Box with random crypto!

#ጥንቃቄ_ያድርጉ በክረምት ወቅት ከጉዞ በፊት መደረግ የሚገባቸው አንዳንድ ጥንቃቄዎች ፦ ➽ መስ | Ethio channel

#ጥንቃቄ_ያድርጉ

በክረምት ወቅት ከጉዞ በፊት መደረግ የሚገባቸው አንዳንድ ጥንቃቄዎች ፦

➽ መስታዎች በሙሉ ጹዱ መሆናቸውን ያረጋግጡ ፤

➽ ጎማዎች በቂ ጥርስ እንዳላቸው ወይንም ሊሾ አለመሆናቸውን ይፈትሹ፤

➽ የዝናብ መጥረጊያ በትክክል መሰራቱን፣ ውሃ በቋት ውስጥ መኖሩንና ጐሚኒዎች በትክክል ማጽዳታቸውን ያረጋግጡ ፤

➽ መብራቶችና አንፀባራቂዎች በትክክል መስራታቸውን ይፈትሹ፤

(የኢትዮጵያ መንገድ ትራፊክ ደህንነት)

@adis_mereja