Get Mystery Box with random crypto!

💞መንታ ልቦች💞

የቴሌግራም ቻናል አርማ menta_liboch12 — 💞መንታ ልቦች💞
የቴሌግራም ቻናል አርማ menta_liboch12 — 💞መንታ ልቦች💞
የሰርጥ አድራሻ: @menta_liboch12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 18.00K
የሰርጥ መግለጫ

አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር 💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት❤
∞ For any promotion and Advertising 📩 inbox
@menta_liboch1

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-14 08:33:55 ​​ ፍቅር እና ቅናት

1 #የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡

2 #የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡

3 #በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::

4 #እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡

5 #ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡

6 #ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡

7 #ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

8 ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡

9 ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡

10 እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡


Boss

SHARE @menta_liboch12
SHARE @menta_liboch12
4.8K viewsBOSS, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:16:51 አንድ ቀን ለእናቴ እውነተኛ ፍቅር ምንድ ነው ብዬ ጠየቋት ..... ፈገግ ብላ በኔና በአንተ መካከል ያለው ብላ መለሰችልኝ
ከዛ ቀን ጀምሮ.....ከዚህ የበለጠ እውነተኛ መልስ በመፈለግ ደከምኩኝ ለካ ውዴ የእናት ፍቅር ይበልታል ካንቺ !!


Join & Share

@menta_liboch12
@menta_liboch12
5.4K viewsBOSS, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 20:16:40 የአንድን ነገር( ሰው ) ዋጋ የምታውቀው
ስታጣው ብቻ ነው።

ግን ካጣኸው ቡኃላ ዋጋው ቢገባህ
ምን ያደርግልሃል?

እናም ወዳጄ አጠገብህ ያለው ሰው
ውድ ነውና እንዳታጣው አጥብቀህ
ያዘው፤ አንዴ ከሄደ ዳግም ላይመለስ
ይችላልና።


Join & Share

@menta_liboch12
@menta_liboch12
5.6K viewsBOSS, 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:05:50 በህይወታችን ዉስጥ ከማይረሱ ነገሮች ዉስጥ አንዱ " እዉነተኛ ፍቅር " ነዉ ።
• ፍቅር ማለት ምን ማለት ነዉ ??

-ፍቅር ፡ ማለት ማሰሪያ የሌለዉን የሰዉን ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰላም ገመድ ነዉ "
• ህይወታችሁ በፍቅር የተሞላ እንዲሆን ምኞቴ ነዉ ።

.......... .............
Join us||➠@Yefker_gize
@Yefker_gize
ሼር
7.2K viewsBOSS, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:05:32 ​​​የኔ ፍቅር..አንድ ቃል ህይወቴን ልዩ የሆነ ደስታ ሊሰጠዉ እንደሚችል ታዉቂያለሽ? ይህን ቃል ለመስማት ማንኛዉንም መስዋዕት አደርጋለሁ..በጆሮዎቼ ስር ሆነሽ በሚነዝረዉ ድምፅሽ ‹እወድሃለሁ› በይኝ


........... ••● ●•............
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ Join & Share

@menta_liboch12
@menta_liboch12
6.8K viewsBOSS, 18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 14:26:46

➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ
............. ..............

⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤
አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
ማወቅ እፈልጋለሁ።❞

➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤
ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
እራሱን ነውና የከዳው፡:

⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።

❀❀
Join & Share

@menta_liboch12
@menta_liboch12
7.0K viewsBOSS, 11:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 22:25:20 ​​​ ልብሽ አያመንታ

መውደድሽ ከሆነ የእውነት ከልብሽ
ሀሰት ከሌለበት የምትሰጪኝ ፍቅርሽ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
መኖር አትችልም ነፍሴ ካንቺ ተለይታ
አንበሳ ያለ ጥርስ ሞገስ እንደሌለው
የኔም ህይወት ያላንቺ ልክ እንደ
አንበሳው ነው
ውዴ!
መሆን ፈልጋለሁ ካንቺ ጋር ዘላለም
አንቺን ለማስደሰት የማልሆነው የለም
እስከ አለም ጥጋጥግ እስካለም ዳርቻ
ወድሻለሁ ፍቅሬ ልኑር ላንቺ ብቻ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
ላኖርሽ ችላለው በደሜ ጠብታ

,,,,, ,
❝ምን ያህል እንደምወድሽ አላውቅም፡፡ ገና ምን ያህል እንደምወድሽ ግን አሳምሬ አውቃለሁ፡፡

JOIN AND SHARE
@menta_liboch12
@menta_liboch12
7.9K viewsBOSS, 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 13:59:03 ውበት አይን ላይ ሲቀር ማንነት ግን ማረፊያው ልብ ላይ ነው!!



#እውነተኛ ስሜት
@menta_liboch12
@menta_liboch12
8.0K viewsBOSS, 10:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 13:58:55 ~የወደዱትን ማግኘት መታደል ነው
~የወደደንን መውደድ ግን ብልህነት ነው
~የኔ ካልሆነ ብሎ እራሡን መጉዳት ደግሞ በጣም ሞኝነት ነው ።


#እውነተኛ ስሜት
@menta_liboch12
@menta_liboch12
7.5K viewsBOSS, 10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 22:43:35 ከመተኛት በፊት ከዋልክበት በሰላም ስለገባህ አመስግን
ምክንያቱም ብዙዎች ጠዋት ወጥተው አልተመለሱም
7.8K viewsBOSS, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ