Get Mystery Box with random crypto!

እወድሀለው የመልኬ መስታወት የፀባየ ማያ ያላማየ ውጥን ያሳቤ መለያ ያይኖቼ መነፅር | 💞መንታ ልቦች💞

እወድሀለው

የመልኬ መስታወት የፀባየ ማያ
ያላማየ ውጥን ያሳቤ መለያ
ያይኖቼ መነፅር ግማሽ አካላቴ
መቼም አልረሳህም እስክታልፍ ሂወቴ
ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ ስራ ፈቶ
ደሜ ሊረጋ ነው መንቀሳቀሻ አቶ
እወድሀለሁኝ ካሳቤም ሳልኮራ
ፈሸዤ አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡


,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••

@menta_liboch12 ,,,,,, @menta_liboch12
━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━