Get Mystery Box with random crypto!

ያበደው ፍቅሬ ክፍል 'ምንም የኔ ፍቅር ለምን ፈልገኸኝ ነው' የያዝኩትን ወረቀት አየተ | 💞መንታ ልቦች💞

ያበደው ፍቅሬ ክፍል "ምንም የኔ ፍቅር ለምን ፈልገኸኝ ነው" የያዝኩትን ወረቀት አየተደናበርኩ ለመደበቅ ሞከርኩ "ምንድነው የያዝሽው የምን ደብዳቤ ነው አምጪው እስኪ ልየው" "ምንም አይደለም ውዴ ዝም ብሎ ነገር ነው" ድርቅ ብዬ ለማሳመን ሞከርኩ "እሺ በቃ የቀረውን በኋላ ትጨርሻለሽ ሳሎን ነይ" እሺ ብየው ሲሄድልኝ ደብዳቤውን ዳጎስ ካለው መፅሀፌ ውስጥ ከተትኩትና ተከተልኩት …