Get Mystery Box with random crypto!

ከጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ – አላህ ይውደድለትና–ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ' «ከሰዎች በላጩ ሰው | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

ከጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ – አላህ ይውደድለትና–ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም " «ከሰዎች በላጩ ሰውን የሚጠቅም ነው» ብለዋል።

ጦበራኒ ዘግበውታል… ሐዲሱን አልባኒ ሐሠን ብለውታል።

«አላህ ባርያውን በመርዳት ላይ ነው ባርያው ወንድሙን በመርዳት ላይ እስካለ ድረስ»