Get Mystery Box with random crypto!

#ቁርኣን ስትቀሩ #አትሰላቹ!! #ከማስተንተንም #አትዘናጉ!! ታላቁ ፈቂህ ሙሀ | 💎🇸🇦🌹የሰለፊ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው

#ቁርኣን ስትቀሩ #አትሰላቹ!!
#ከማስተንተንም #አትዘናጉ!!

ታላቁ ፈቂህ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:-

#ሰዎች ቁርኣን በሚቀሩበት ወቅት በሁለት ነገሮች ይፈተናሉ።

1,
#በመሰላቸት ቂርኣቱን #አለማዘውተር
2, በሚቀሩበት
#ወቅት ቁርኣኑን ባለ #ማስተንተን

የተረገመና ከአላህ እዝነት የተባረረ ከሆነው
#ሸይጧን በአላህ ከተጠበቅክ አላህ ከሸይጧን (#ጉትጎታ) ይጠብቅሃል!። መቅራቱን #ለማዘውተርና #ለማስተንተንም ይገጥምሃል።”

[ሸርህ ቡሉግ አል-መራም 2/50]

https://t.me/menhajselefiya123