Get Mystery Box with random crypto!

ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبو يحيى عبدالواسع

የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajadama — ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبو يحيى عبدالواسع
የቴሌግራም ቻናል አርማ menhajadama — ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ | قناة أستاذ أبو يحيى عبدالواسع
የሰርጥ አድራሻ: @menhajadama
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.85K
የሰርጥ መግለጫ

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የሚተላለፉ የተለያዩ ዲናዊ መልእክቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው።
@Menhajadama_bot 👈 ለአስተያየት ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-28 09:22:13
340 views06:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 17:28:57 የጁሙዓ ኹጥባ


በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ

ዝናብ ና በውስጡ የያዘው ምክሮች
በጣም መካሪ ኹጥባ


የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
         
https://t.me/Menhajadama
893 viewsedited  14:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 06:12:35
ተቋርጦ የቆየው የአንዋር መስጂድ ዳዕዋ ከነገ ጀምሮ የሚቀጥል መሆኑ በእውነቱ ደስ የሚያሰኝ ነገር ነው።

አልሃምዱሊላህ

ኡማው በንግድና በተለያዩ የዱንያ ጣጣ ተወጥሮ ውሎ ለሶላት በመጣበት አፍታ እንኳ ቃለ-ላህ ቃለ-ረሱሉላህ መስማት ሊጀምር መሆኑ የማያስደስተው ማን አለ??

ነገ ከዙሁር ሰላት በኋላ በአንዋር መስጂድ እንገናኛለን ኢን ሻአ አላህ!!!

ዳዕዋው ከዓስር ሰላት በኋላም የሚቀጥል ይሆናል!!
991 views03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 06:48:29 ደርስ ቁ.31

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ የተቀራውን የ "ኪታቡ-ተውሒድ" ኪታብ ሙሉ ደርስ ዳውንሎድ ለማድረግ

https://t.me/derses7/1077
706 views03:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 10:29:27 ዐሹራ

የዐሹራ ፆም አመጣጥ ፣ የሚፆሙ ቀናቶች እና በዐሹራ ቀን ስለሚሰሩ መጥፎ ተግባራት የተዳሰሱበት አጠር ያለ ድምፅ (ከሪያዱ-ሷሊሒን ደርስ ላይ የተወሰደ)
°
በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ
___
ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://telegram.me/ibnyahya7
1.0K views07:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 15:02:34 የጁሙዓ ኹጥባ

በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ


ጭንቀት
እና
ሀሳብ


መንስኤዎችና መፍትሄዎች




የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

https://t.me/Menhajadama
246 views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 16:54:43 هنيئا للجميع بتحول المجلس الأحقر إلى المجلس الأعلى.
الحمدلله على نعمائه
795 views13:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 15:40:07 ከዛሬ ሰኞ 11/11/2014 ጀምሮ ተቋርጠው የነበሩ ሁሉም ደርሶችን እንጀምራለን።
በዚህም መሠረት ዛሬ የሪያዱሷሊሂን ደርስ
ከመግሪብ በኋላ ይኖረናል ።
አብዱልዋሲእ
498 views12:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 15:27:55 Well እንግዲህ
=============
በዛሬው ዕለት በነበረው የመጅሊስ ሁለተኛ ዙር ጉባዔ 14 የሥራ አስፈጻሚዎች ተመርጠዋል። ከነዚህም መካከል፦

①) ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ → ዋና ፕሬዝዳንት፣
②) ሸይኽ ዐብዱ-ል-ከሪም ሸይኽ በድረዲን ሸይኽ ሙሐመድ ሱሩር → ምክትል ፕሬዝዳንት፣
③) ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ → ዋና ጸሐፊ፣
④) ሸይኽ ዐብዱ-ል-ዓዚዝ ወሌ → ምክትል ጸሐፊ ተደርገው ተመርጠዋል።


በቀጣይ 3 አመታት የመጅሊሱን ተቋማዊ ሰውነት እንዲያሳልጡ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። ከጠቅላይ ም/ቤቱ ሆነው ለህዝቡ መግለጫ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።


እነዚህ የተመረጡ ሰዎች ላለፉት በርካታ አመታት ሲንከባለል የቆየውን የመጅሊስ ጉዳይ የተረከቡ ናቸውና ትልቅ ኃላፊነት ተሸክመዋል። በአላህ ፈቃድ የተጣለባቸውን አማና በአግባቡ ለመወጣት የበኩላቸውን ሚና ሊጫወቱ ይገባል። በአላህ ፈቃድ ህዝበ ሙስሊሙና መንግስትም ከጎናቸው ይቆማል።

በተረፈ ግን እስካሁን የነበረውን ነገር በኦዲት ከተጣራ በኋላ መረከብ አለባቸው። የተመረጡትን ኦዲት ለማድረግ እንዲመቸን ያለንን ንብረትና ያለብንን እዳ ማወቅ እንፈልጋለን። ተጠያቂ መደረግ ያለበት ካለም ይደረጋል። ኡማው በብዙ መልኩ ዋጋ ሲከፍል ኖሯልና የሚገባውን ሊያገኝ ግድ ነው።


እንደ መጨረሻ ለሌሎቻችሁ የምለው ቢኖር፤ አላህ ፈቅዶልን ይህ ቀን ተከስቷል። ነገር ግን እነዚህ በዛሬው ዕለት ከስልጣን የተነሱ ሰዎችን ደጋፊዎች እልህ ውስጥ ወደሚከትና ለጥፋት ይበልጥ ወደሚያነሳሳ ተራ መበሻሸቅ ውስጥ እንዳንገባ አደራ ለማለት እወዳለሁ። በመበሻሸቅ የምናተርፈው የለም። ይልቁንም ዛሬ ያገኘነውን ይዘን ያላገኘነውን ለማግኘት ወደመጣር መሸጋገር አለብን። እዚሁ ወረዳ ወርደን ድንጋይ ስንወራወር መቆየት የለብንም። ያባከናቸው አመታት ይበቁናል። ለወደፊቱ ጉዞ ወደፊት አሁንም በዱዓችን እንወጥር። በሳል አካሄዶችን እንሂድ። ጌታችን አላህ የሰጠንን እያመሰገንን ያጣነውን እንጠይቀው። አላህ ለሁላችንም መልካም ጊዜን ያምጣልን።



ወንድማችሁ፦ ሙራድ ታደሰ
========
ሐምሌ 11, 2014 E.C.
ዙልሒጃህ 19, 1443 H.C.
July 18, 2022 G.C.
||
t.me/MuradTadesse
twitter.com/MuradTadesse
384 views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 13:20:16 ከዛሬ ሰኞ 11/11/2014 ጀምሮ ተቋርጠው የነበሩ ሁሉም ደርሶችን እንጀምራለን።
በዚህም መሠረት ዛሬ የሪያዱሷሊሂን ደርስ
ከመግሪብ በኋላ ይኖረናል ።
አብዱልዋሲእ
423 views10:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ