Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች ===================== السلام عليكم ورحمة | ⚘ሱና የኑሕ መርከብ ናት قناة السنة سفينة نوح

ታላቅ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች
=====================

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አዲስ የዐቂዳ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ እና የነሕው ደርስ ኡስታዝ ኻሊድ ዐብደሏህ (አቡ ሱለይማን) በቴሌግራም፣ በፌስቡክ፣ እና በዩትዩብ የእውቀት ጀልባ - Dooniii Barnootaa በሚል አዲስ ቻናል በቀጥታ ስርጭት (Live Stream) በጥሩ አቀራረብ ይዞልን መጥቷል ዝርዝር መረጃውን ፎቶው ላይ ታገኙታላችሁ። እናም ትምህርቱን መከታተል የምትፈልጉ ወንድም እህቶች Subscribe & Like በማድረግ መከታተል ትችላላችሁ።

ትምህርቱ የሚሰጠው :- በኢትዮ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ሰአት ላይ ነው።

ትምህርቱ ሚጀምረው:- በሂጅራ አቆጣጠር ሰፈር (01) 1444 // በኢትዮ አቆጣጠር ነሃሴ (28) 2014


ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ

ቴሌግራም = https://t.me/YeEwqetJelba

ፌስቡክ = Facebook.com/YeEwqetJelba

ዩትዩብ = YouTube.com/SunnahSchool

አላህ ይወፍቀን